ወራሪ በዝቷልና እንደ ደጋግ ቀደምቶች!
ይሄን ዉድ ዲንህን ጠብቅ!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
#ክፍል 3 ( ሦስት )
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የተከበራችሁ የዲን ዘቦኞች የሆናችሁ ሠለፍይ እህት ወንድሞች እንድሁም አባትና እናቶች ባለፈው #ክፍል_ሁለት ላይ ዲንን ከማን ነው የምንጠብቀው የሚለውን አይተን 1/አንደኛ ከካፊኖች ከካህዳኖች እንደሆነ አይተን ነበር ዛሬ ደግሞ
2/ ከሙብተድዖች ከቢድዓ ባለቤቶች
ልክ እንደ ደጋግ ቀደምቶች ይሄን ድን (እስልምናን) አውዳሚ የውስጥ ጠላት ከሆኑት ከቢድዓ ባለቤቶችም መጠበቅ በጣም ግደታ የሆነ ነገር ነው
ከእነርሱም ዲንን የምንጠብቀው እነርሱን በመራቅ፣ንግግራቸውን ባለመስማት፣በነርሱ ዙርያ የሚያትቱ መልካምን ነገሮችን ባለመናገር ወደነሱ ፊት ባለመመልከት ሌሎችም ነገራቶች ተጠቃሾች ናቸው።
በሀድስም እንደመጣው
عن عَلِيّ - رضي الله عنه
አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና ከአልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ
- قال حَدّثَنِي رسول الله - صلى الله عليه وسلم - بأَرْبَعٍ كَلِمَاتٍ.
ነበያችን ( صلى الله عليه وسلم) አራት ንግግሮኅን ነገሩኝ ይላል
" "لعن الله من ذبح لغير الله، ولعن الله من لعن والديه، ولعن الله من آوى محدثًا، ولعن الله من غير منار الأرض“.
رواه مسلم
{{ 1/ከአሏህ ውጭ ላለ ነገር (የእንስሳ) እርድ ያረደን ሠው የአሏህ እርግማን በሱ ላይ ይሁን
2/እናት አባቱን የተራገመ ሠው የአሏህ እርግማን በሱ ላይሁን
3/ የቢድዓን ሠው ያስጠጋ ሠው የአሏህ እርግማን በሱ ላይ ይሁን 4/ የመሬትን ዳር ድንበር /ድካን የገፋ ሠው የአሏህ እርግማን በሱ ላይሁን}}
ዛሬ ላይ እንደ ቀላል የሚታየው የቢድዓ ሰዎች ጉዳይ በታላቁ ነብይ አንደበት እርግማን የሚያመጣ ነገር እንደሆነ ተነገሮለታል
እንደዚህ በማንኛውም መልኩ የቢድዓ ሰዎችን ማራቅ እንጅ መቅረብ እንደለለብን የሚነግሩን እንደ ጧት ፀሀይ ወለል ያሉ መረጃዎች እያሉ ዛሬ ላይ መርከዙንና ክብሩን ለማስጠበቅ የዑለሞችን ክፍተት እየለቃቀሙ ሠውን ጣጣ ቢስ ለማድረግ
- ኢብኑ ተይምያህ በጀህምያ ላይ እንኳ ማግራራት ነበረው (ኢልያስ አህመድ) አሏህ ይምራው
እነዚህንና የመሳሰሉትን የሱና ባለቤቶች እንደ መርህ እና እንደ መረጃ አድርገው ያልያዟቸውን ነገሮች እየመራረጡ እያመጡ ህዝቡን ለማዳከምና ለማቀላለጥ የሚጥሩ የሚታገሉ በየ አጋጣሚው ሁሉ ክፍተት የሚፈልጉ ሠዎች አሉ የነዚህም ከንቱዎች መረጃ እጅግ ብዙ ቁጥር ላላቸው ጭፍን ተከታዮቻቸው መሸንገያ ያህል እንጅ በሱና መነፀር ሲታይ የሸረሪት ድር ያህል እንኳ ጥንካሬ የሌለው ነገር ሲሆን ከድሮ ከሰለፎች ጀምሮ የመጣው የሱና ባለቤቶች ተመርኩዘው የሚሄዱበት መረጃ ግን ከአንድ ዓሊም ሥህተት ተመራርጦ የተያዘ ወይም ከተለያዩ ከብዙ ዑለሞች ሥተት ተዎስዶና ተጨምቆ የወጣ መረጃ ሳይሆን ሁሉም በአንድ ላይ አሚን ብለው ተቀብለው ተሰማምተውበት በግልፅ አቋም ተደርጎ የሚያዝ ከድሮ ጀምሮ ተያይዞ የመጣ ዘመን የማይሽረው ሠዎች ሰልችቷቸው ሲገለበጡና በፊት የነበሩበትን ትክክለኛ አቋማቸውን ሲሸሩ አብሮ የሚሻር አይደለም። ይልቁንስ ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ተይዞ ወደ ሰሀቦች ከሰሀቦችም ተይዞ ከዛም ዝቅ እያለ ሲወርድ ሲዋረድ ምንም ሳይቀነስ ሳይጨመር ከኛ የደረሰን ትልቅ መሰረት ያለው ጉዳይ ነው።
ይሄንም ትልቅ መሰረት ብዙ ህዝብ የሚከተላቸውና ለጊዜው ከህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሠዎች
በየ ጊዜው እየተከታተሉ ከአቋማቸው በወረዱ ቁጥር ሊያጠፉትና ሊያመናምኑት ቢሞክሩ ፍፁም አይሳካላቸውም።
يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ
«የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡»
አስ-ሶፍ: 8
ሥለዚህ ይህ ማነም ሊነቀንቀው የማይችል ከሆነው ትልቅ መሰረት ውስጥ በማንኛውም ሁኔታ የቢድዓ ባለቤቶችን አለማቅረብ አንዱ ሲሆን በዚህም ጉዳይ የነብዩችንን አቋምና ንግግር ምን እንደነበር አይተናል ቀጣይ ደግሞ የሰሀቦችን እንመለከታል
عن ابن عباس رضي الله عنهما قال:
የነብያችን የአጎት ልጅ አብደላህ ኢብኑ አባስ እንድህ ይላል
" لا تجالس أهل الأهواء فإن مجالستهم ممرضة للقلب
" أخرجه الآجري في الشريعة ص61،
{{የቢድዓ ባለቤትን አትቀማመጥ እነሱን መቀማመጥ ለልብ አሳማሚ ነገር ነውና}}
ከቀደምት ሊቃዎንቶችም እንድሁ
አሏህ ይዘንለትና #አብደሏህ_ኢብኑ ሙባረክ እንድህ ይላል
قال ابن المبارك: ((يكون مجلسك مع المساكين وإياك أن تجلس مع صاحب بدعة فإني أخشى. عليك مقت الله عز وجل
. #الإبانة الكبرى))
መቀማመጥህ ከሚስኪኖች ጋር ይሁን
ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር መቀማመጥን ደግሞ አደራህን ተጠንቀቅ
قال سفيان الثوري
አሏህ ይማረውና #ሱፍያን_አሰውሪ እንድህ ይላል
: من أصغى بأذنه إلى صاحب بدعة، خرج من عصمة الله، ووكل إليها يعني إلى البدع
(ذكره البربهاري في شرح السنة)
የቢድዓ ባባለቤት ንግግር ለመስማት ጆሮውን የከፈተ ሰው ከአሏህ ጥበቃ ውጭ ይሆናል
ወደዛች ቢድዓም ይጠጋል
#የፍዶይል_ኢብኑ_ዒያድ_ንግግሮች!
قال أبو علي الفضيل بن عياض الزاهد رحمه الله:
አሏህ ይዘንለትና ታላቁ ዛሂድ (በጣም አሏህን ፈሪ በመሆኑ የሚታወቀው) የቀደምት ዓሊም ፉዶይል ኢብኑ ዒያድ እንድህ ይላል
لا تجلس مع صاحب بدعة فإني أخاف أن تنزل عليك اللعنة
ذكره البربهاري في شرح السنة
{{የቢድዓ ባለቤት ጋ አትቀመጥ የአሏህ እርግማን እንዳይወርድብብህ እፈራለሁ}}

من جالس صاحب بدعة لم يعط الحكمة
(ذكره البربهاري في شرح السنة)
የቢድዓ ባለቤትን ያቀማመጠ (በፍፁም) ጥበብን አልተሰጠም (ሂክማ የሌውም)
ውድ ሀቅን ፈላጊ የዚህ ፅሁፍ አንባቢዎች እስኪ ቆም ብለን እናስተውልና በየ ጊዜው ሂክማ ሂክማ አደብ አደብ የሚሉ የሂክማና የአደብ ሰዎችን ተመልከቷቸው
ሰለፎችን እየተጋጩ አደብ ከኛ አደብ አለና ኑ አደብ እናስተምራችሁ ይሉናል ለቢድዓ ሰዎች መከታ እየሆኑ ከኛ ዘንድ ሂክማ ጥበብ አለና ኑ ወደኛ ሂክማ ጥበብ እናስተምራችሁ ይሉናል
(አሏህ ይዘንለትና) ታላቁ ዛሂድ ፉዶይል ኢብኑ ዒያድ ደግሞ ይቅርባችሁ ሙብተዲዕን ያቀማመጠ ምንም ሂክማ የሌውም ይለናል
ሰለፎች እንድህ ብለዋል ሥንል እናንተ በምትፈልጉት አይነት ካልተነገረላችሁ በናንተ አማረኛ ካልተገለፀ እያሉ ተቆጥሮ በማያልቅ ማጭበርበሪያዎች ሊያጭበረብሩን ይነሳሉ እኛ ደግሞ ትላንትም ዛሬም በአሏህ ፈቃድ ነገም ወደ ፊትም በእያንዳንዱ ጉዳይ ዲናችንን በሰለፎች አረዳድ እንረዳ ከማለት ውጭ ሌላ የተለየ አማረኛና
(እነሱ በሚፈልጉት ካልተነገረላቸው) ተብሎ የሚገለፅ ፍላጎት የለንም