#እስልምና_ብርሃናማው_መንገድ!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
በሚል ሥያሜ በወንድማችን #ሙሰፋ_ሸይኽ_ጀማል የተዘጋጀውን መፅሐፍ አይቸዋለሁ!
ይህ መፅሐፍ የዳሰሳቸው ነጥቦች እጅግ ወሳኝና በተለይ በአሁኑ ወቅት አብዘሀኛው ማህበረሰብ ይሄን #ብርሃናማ_መንገድ_እስልምናን በትክክል ባለመገንዘቡ ምክንያት #በዱቄት_በዘይት እንድሁም በተለያዩ #የዱንያ_ጥቅማጥቅሞች በመታለል ይሄን ውድ የሆነ #እምነቱን በመሸጥ ወደ ተለያዩ የክህደት መንገዶች ምንም ሳይሸማቀቅ እየገባ ባለበት ወቅት ከምገልፅላችሁ በላይ በጣም ወሳኝ የሆነ መፅሐፍ ነው።
#መፅሓፉ፦
- ከየት መጣን?
- ለምን መጣን?
- መሄጃችን ወደ-የት ነው?
የሚሉ ሦስት ዋና ዋና ምዕራፎችን የያዘ #ጣፋጭና አንዳንድ ጊዜም #አሰለቃሽ የሆነ መፅሐፍ ነወ!
ሀገር ቤት ያላችሁም ይሁን በሥደትም ላይ ያላችሁ መፅሓፉ ሲለቀቅ አድናችሁ አፈላልጋችሁ በመግዛት ተጠቃሚ ሁኑ!
ሥለ መፅሓፉ ይሄ ነው ያለኝ ሁሉተኛ እትም ላይ ደግሞ ይበልጥ እንጠብቃለን
አሏህ ወንድማችንን ከሠራው በላይ እጥፍ ድረብ አድጎ ይክፈለው
በአሏህ ፈቃድ የፊታችን መጭው እሁድ ይችኑ መፅሐፍ ለማስመረቅ ጉዞ ወደ ሳንኩራ ብለናል 🚗 🚕 ✈️
✍ አብዱረህማን ዑመር
https://t.me/Abdurhman_oumer/2000