Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔴 ስማ ሽርክ የሰራን ሙስሊም የምትል ሁላ
ከዚ የተሻለ ንግግር ከየት ይምጣ⁉️⁉️
===========================
በጅህልና በሽርክ ላይ ስለሞቱ አያቶቻችን ሸሪዓችን ምን ይላል እስቲጝፋር እናድርግላቸው ሙስሊም ናቸው ወይስ ሙሽሪኮች❗️❗️
السؤال: أدركنا بعض أجدادنا وعندهم بعض الشركيات التي كانت في أزمنتهم وماتوا وهم عليها لجهلهم . السؤال: هل ندعو لهم ونستغفر لهم؟
===============================
الجواب: الذي يدعو غير الله لا تستغفر لهم، ولا تقل إنه جاهل، اتركه، مات على الشرك ولا تستغفر له،
وكونه جاهل هذا الله أعلم به بينه وبين الله ما ندري،
🔴👉 የመዝረዓ ኩራተኞች ኑ እስኪ ብቻችሁን ቁጭ ብላችሁ ይህችን አንብቧት ።
لكن نحن نعامله بما ظهر لنا، نطبّق عليه الحكم بحسب الظاهر لنا.
⭕️👉በጅህልና ከሆነ ሽርኩን የሰሩትና የሞቱት ያ አላህ ጋር ነው ሂሳባቸው‼️
⭕️እኛ ግን ግልፅ ባደረጉት ነገር ነው የምኗኗራቸው ስለዚህ እስቲግፋር አታድርጉ አሉ‼️
✅ ዱኒያ አህካም ላይ በትልቁ ሽርክ በጅህልና ዑዝር አይሰጠውም በዟሂሩ ሙሽሪክ ነው የሙሽሪክ ሙዓመላም ነው የሚደረገው ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael