❌ቅዳሜ ✅ ቀዳሜ
በአሁኑ ዘመን አብዛኞቹ የሳምትን ስሞችን እያሳጠርናቸው መተናል ። ይህ እጣፈንታ ለቅዳሜም ደርሷታል ። እኛ ቅዳሜ ብለን ከመጥራታችን በፊት ቀዳሚት ሰንበት/ቀዳሜ ሰንበት ትባል ነበር ። ይህም የመጀመርያ/የሚቀድም ሰንበት እንደማለት ነው ። ነገር ግን በጊዜ ብዛት የተነሳ ሰንበት የሚለውን ትተን ቀዳሜ ከዛም ቅዳሜ ወደ ማለት ደርሰናል ። ቅዳሜ ብቻም ሳይሆን ማክሰኞ እራሱ ማግሰኞ ይባል ነበር ። ማግስተ ሰኞ/የሰኞ ማግስት እንደማለት ነው ። እንዲሁም አብዛኞቹ የሳምትን ቃላቶች ተለውጠዋል ።
ሰኑይ 👉 ሰኞ
ማግሰኞ 👉 ማክሰኞ
ረቡዕ 👉 ሮብ
ቀዳሜ 👉 ቅዳሜ
መልካም ዕለተ ቀዳሜ ይሁንላችሁ😁
@AstrogeezChannel