ሐስቡነላህ ወኒዕመል ወኪል! «በቂያችን አላህ ነው ምንኛ ያማረ መጠጊያ!» ኢብራሂም -አለይሂ ሰላም - ወደ እሳት በተጣሉ ጊዜ ይህን ዱዓ ያደረጉ ሲሆን ነብያችንና ሰይዳችን ሙሐመድ - ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - ሰዎች ለእናንተ (ጦርን) አከማችተዋልና ፍሩዋቸው» በተባሉ ግዜ ይበልጥ ኢማናቸው ጨመረ፣ (ሐስቡነላህ ወኒዕመል ወኪል) «በቂያችንም አላህ ነው ምንኛ ያማረ መጠጊያ! » አሉ። (አል-ዒምራን 173)
@BedrAreb_1
@BedrAreb_1