የፕላስቲክ ውሃ መያዣዎች የሚያስከትሉት የጤና ጉዳት
***********************
###################
የፕላስቲክ ውሃ መያዣዎች ለረጅም ጊዜ መጠቀም ብዙ አይነት የጤና ጉዳቶችን እንደሚያስከትሉ ጥናቶች ጠቁመዋል፡፡ እነዚህ ሃይላንዶች የሚሰሩባቸው ማቴሪያሎች ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የመፈርፈር ባህሪ ያላቸው ሲሆን በውስጣቸው ለረጅም ጊዜ ውሃ የምናስቀምጥባቸው ከሆነ እነዛ ኬሚካሎች ወደ ውሃው ይገባሉ፡፡
ከሚያስከትሏቸውም የጤና እክሎች መካከል፦
• ስኳር በሽታ
• ውፍረት
• የደም ግፊት
• የጉበት ካንሰር
• የሰውነት መመረዝ (በአርሰኒክ እና አሉሚኒየም ንጥረነገሮች)
• በሽታ የመከላከል አቅምን ያዳክማል
ስለሆነም ገዝተን የምንጠቀማቸውን የታሸጉ ውሃዎች ከተጠቀምን በኋላ በአግባቡ ማሶገድ ይኖርብናል::