Forward from: ጅብሪል ሱልጣን
ነገሩ ሲጋለጥ ‼️ሲወጠ ጉዱ
ይነበብ ወሳኝ ግጥም ።
☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️
በመንሀጅ ጉዳይ በርታ
አትሁን ፍፁም ወስላታ
ቢድዓን በሚያጨማልቅ
አሰራጭ ረድህን ልቀቅ
እንዴት ያስችላል ዝምታ
ሱና በሙብተዲዕ ሲመታ
ያዋጣል ወይ አፍ መዝጋት
ማህበረሰቡ ሹብሃን ሲጋት
ከቢድዓ ሰው ጋ ተዓሙል
አታድርግ ተወው ተከልከል
የሰለፎቻችንን አቋም
በሙብተዲዑ ፈፅም
ሙብተዲዖች ሲዋሹ
ሱንዮችን ሲያንቋሽሹ
መንሀጅን ሲያበላሹ
ወደ ኋላማስ መሸሹ
.... ጉዳት አለው ለሱና
ለሰለፎቻችን ጎዳና
ከአቋምህ መንሸራተትን
በጌታህ ዲን ላይ ተለውን
ክፉ ነው ወንድሜ አደራ
ተጠንቀቅ አላህን ፍራ
የቀለጡትን ተዋቸው
ይገለጥ ተንኮላቸው
ረድን ያዝንቡባቸው
ሳር ቅጠሉ ይወቃቸው
አትከላከል ለነሱ
ያፈሰሱትን ይፈሱ
ያበላሹትን ያቃኑ
ተዓሙልን ከኢኽዋኑ
ይወርውሩ ዛሬውኑ
ካደረጉት ነገር ይበጃል
ግን እስከዚያ አትጃጃል
ከኢኽዋኖች ተንኮል
የሙመይዕ ይብሳል
የነዛን ሀገር አውቆታል
በቻለው ይጠነቀቃቸዋል
እቺስ በሱና ካባ
ሸርባ ትልቁን ደባ
ኢኽዋንን ለማወፈር
ሱናን ለማስደፈር
ተንቀሳቅሳለች በግልፅ
ማስረጃው አለ በድምፅ
በቪድዮ እና በፎቶ
በሁሉም አለ ተካቶ
ታዲያ በዚህ ተነስቶ
ረድ ቢያደርግ ፈትፍቶ
የት አለ ችግሩ ከቶ ..??
ችግር አለው ካላችሁ
ማስረጃን አስደግፋችሁ
ማቅረቡንስ ከቻላችሁ
እንቀበላለን ዛሬውኑ
ሳናመነታ ወዲያውኑ
ለሙብተዲዕ ለመከላከል
የዑለሞቻችንን አቅዋል
የለ አመጣጡ መጠቀም
በ ጭራሽ አያዋጣም
ለሀቅ እንጂ ለማንም
እስወዲያ አንደግፍም
ፅናት ይስጠንና ረሂም
የሚወዱት አካል
ሲነካ መገንፈል
ምን ሚሉት ነው ሀቂቃ
አረ ሙሪድነትህ ያብቃ
እጅግ በዙ ግዜ ድረስ
ሌላውን በጋራ ስንወቅስ
ቆይተናል እኮ አስታውስ
ታዲያስ ወንድሜ ምን ተገኘና ዛሬ
መዋኘት አማረህ በሙሪድነት ኩሬ
https://telegram.me/abdulhalimibnushayk
اونشره في قناتك
ይነበብ ወሳኝ ግጥም ።
☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️
በመንሀጅ ጉዳይ በርታ
አትሁን ፍፁም ወስላታ
ቢድዓን በሚያጨማልቅ
አሰራጭ ረድህን ልቀቅ
እንዴት ያስችላል ዝምታ
ሱና በሙብተዲዕ ሲመታ
ያዋጣል ወይ አፍ መዝጋት
ማህበረሰቡ ሹብሃን ሲጋት
ከቢድዓ ሰው ጋ ተዓሙል
አታድርግ ተወው ተከልከል
የሰለፎቻችንን አቋም
በሙብተዲዑ ፈፅም
ሙብተዲዖች ሲዋሹ
ሱንዮችን ሲያንቋሽሹ
መንሀጅን ሲያበላሹ
ወደ ኋላማስ መሸሹ
.... ጉዳት አለው ለሱና
ለሰለፎቻችን ጎዳና
ከአቋምህ መንሸራተትን
በጌታህ ዲን ላይ ተለውን
ክፉ ነው ወንድሜ አደራ
ተጠንቀቅ አላህን ፍራ
የቀለጡትን ተዋቸው
ይገለጥ ተንኮላቸው
ረድን ያዝንቡባቸው
ሳር ቅጠሉ ይወቃቸው
አትከላከል ለነሱ
ያፈሰሱትን ይፈሱ
ያበላሹትን ያቃኑ
ተዓሙልን ከኢኽዋኑ
ይወርውሩ ዛሬውኑ
ካደረጉት ነገር ይበጃል
ግን እስከዚያ አትጃጃል
ከኢኽዋኖች ተንኮል
የሙመይዕ ይብሳል
የነዛን ሀገር አውቆታል
በቻለው ይጠነቀቃቸዋል
እቺስ በሱና ካባ
ሸርባ ትልቁን ደባ
ኢኽዋንን ለማወፈር
ሱናን ለማስደፈር
ተንቀሳቅሳለች በግልፅ
ማስረጃው አለ በድምፅ
በቪድዮ እና በፎቶ
በሁሉም አለ ተካቶ
ታዲያ በዚህ ተነስቶ
ረድ ቢያደርግ ፈትፍቶ
የት አለ ችግሩ ከቶ ..??
ችግር አለው ካላችሁ
ማስረጃን አስደግፋችሁ
ማቅረቡንስ ከቻላችሁ
እንቀበላለን ዛሬውኑ
ሳናመነታ ወዲያውኑ
ለሙብተዲዕ ለመከላከል
የዑለሞቻችንን አቅዋል
የለ አመጣጡ መጠቀም
በ ጭራሽ አያዋጣም
ለሀቅ እንጂ ለማንም
እስወዲያ አንደግፍም
ፅናት ይስጠንና ረሂም
የሚወዱት አካል
ሲነካ መገንፈል
ምን ሚሉት ነው ሀቂቃ
አረ ሙሪድነትህ ያብቃ
እጅግ በዙ ግዜ ድረስ
ሌላውን በጋራ ስንወቅስ
ቆይተናል እኮ አስታውስ
ታዲያስ ወንድሜ ምን ተገኘና ዛሬ
መዋኘት አማረህ በሙሪድነት ኩሬ
https://telegram.me/abdulhalimibnushayk
اونشره في قناتك