Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


GloriousLifeChurch

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: AGAPE GLC
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
— ኢሳይያስ 40፥31

🦅 እንደ ንሥር 🎧
◇ የ20 ሰዓት mp3
💎በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

Get Your Copy!

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

👉 @AgapeGLC
@AgapeGLC


Forward from: GOSPEL TV ETHIOPIA
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
— ኢሳይያስ 40፥31

🦅እንደ ንሥር 🎧
◇ የ20 ሰዓት mp3
💎በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

Get Your Copy!

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

👉 @GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia


Forward from: GOSPEL TV ETHIOPIA
https://www.facebook.com/Tezerayaread/videos/699330257468482/

የእግዚአብሔር ቃል፦ በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
ርዕስ ፦ መከራን እንዴት መቋቋም እንችላለን?
ቀን ፦ 25 / 08 / 2012
ክፍል - 5

Currently Live

ሕይወትዎን በእግዚአብሔር ቃል እውነት ይለውጡ!

👉 @GospelTvEthiopia


​​“If your faith is still in second grade while your problem is in the third grade, then you are defeated! “

" እምነታችሁ ሁለተኛ ክፍል ሆኖ ችግራችሁ ሶስተኛ ክፍል ከደረሰ ተሸንፋችኋል ።''

“Amantiin keessan kutaa lammaffaa ta'ee rakkinni keessan kutaa sadaffaa yoo gahe mo'amtaniittu.”

''እምነትኩም ካልኣይ ክፍሊ ኮይኑ ጸገምኩም ሳልሳይ ክፍሊ እንተበጺሑ ተሳዒርኩም ኢኹም''

REVEREND TEZERA YARED


Forward from: GOSPEL TV ETHIOPIA
ይህ 👉 @AgapeGLC የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን የሲዲና የመጽሐፍት አገልግሎት ዋና ቻናል ነው። ይህንን ቻናል ጆይን በማድረግ እና ሌሎችንም በመጋበዝ ሰዎችን ሁሉ ከመንፈሳዊ ውድቀት በማንሳት ወደ ከበረና ወደ ላቀ ሕይወት ለማስገባት የበኩሎውን አስተዋጽኦ በማድረግ አብረውን ያገልግሉ።

ብሩካን ናችሁ።

👉 Join @AgapeGLC


​​​​ቤተክርስቲያኔ ናፍቆኛል ቻሌንጅ ጥሪ ✝️🛐
• የክብር ህይወት ቤተክርስቲያን ናፍቆኛል
• በር ላይ የሚቀበሉን ሲዲ ሚኒስትሪዎች ናፍቆኛል 🙋🏼‍♀️🙋🏼
• የዲያቆናት ፈገግታ የተሞላ አቀባበል ናፍቆኛል 👩🏻‍💼👨🏻‍💼👨🏽‍💼
• ጠንካራዎቹ የፀሎት መሪዎች ናፍቀውኛል 👌
• ድንቅ የሆነው የአምልኮ 😇😇እና የ ዝማሬ ጊዜ ናፍቆኛል 🎵🎙🎶
• ለመንፈሳዊ አባታችን አቀባበል የሚያደርጉት እና ማስታወቂያዎችን የሚነግሩን የመድረክ መሪዎች ናፍቆኛል በተለይ ደራራ ናፍቆኛል 💯
# የቪዲዮ አባላት ያለመታከት ሲቀርፁ ማየት ናፍቆኛል🖥🎥📹📽
#ጎኔ ያለውን ድንቅ ሰው ሰላም ማለት ናፍቆኛል👬👭
• መንፈሳዊ አባታችን መድረክ ላይ ከመውጣቱ በፊት ያለው ሐሴት😯😯 ናፍቆኛል
• መባ እና አስራት ከመስጠታችን በፊት መንፈሳዊ አባታችን የሚያስተላልፈው መልዕክት ናፍቆኛል 🧨
• መባ እና አስራቴን በቤተክርስቲያን ፕሮግራም ላይ መስጠት ናፍቆኛል 🎁
• የመንፈሳዊ አባታችን ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ያሉት ህይወት ቀያሪ አጭር መልዕክቶች ናፍቆኛል 😘
• የመንፈሳዊ አባታችን ቁም ነገር አዘል ተከታታይ ትምህርቶች ናፍቆኛል
• በትምህርቶች መሀል አሜን ብሎ መቀበል ናፍቆኛል 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
• በመንፈሳዊ አባታችን ምሳሌዎች መሳቅ ናፍቆኛል 😂😆
• ከመንፈስ ፍሰቱ ጋር አብሮ መፍሰስ ናፍቆኛል🙏🏼
• በትምህርቱ መካከል ያሉት ትንቢታዊ መልዕክቶች ናፍቀውናል🖐🏾🖐🏾
• መንፈስ ቅዱስ በፈውስ እና በተአምራቶች ሲሰራ ማየት ናፍቆኛል
• ሙዚቀኞች ሲጫወቱ መስማት ናፍቆኛል 🥁🎸🎷🎹
• ከፕሮግራም በኋላ በር ላይ ከቅዱሳን ጋር መሰብሰብ ናፍቆኛል 🧍🏽‍♀️🧍🏽🧍🏻‍♂️
ለየቤተክርስትያኔ ናፍቆኛል ቻሌንጅ ጥሪ ሁላቹንም ጋብዣችኃለሁ ስለዚህ የእናንተን እና የቤተክርስቲያናችሁን ስም በማድረግ ቤተክርስትያናችሁ ውስጥ የናፈቃችሁን ነገሮች ንገሩን።


​​GLORIOUS LIFE CHURCH
አንዳንድ ክርስቲያኖች ሌሎችን መተቸት እና በሌሎች ላይ መፍረድ በእግዚአብሔር ፊት ለእነርሱ ተቀባይነትን እና ሞገስ እንደሚያስገኝላቸው ያስባሉ።
ምን ይመስላችኋል????


Forward from: GOSPEL TV ETHIOPIA


Forward from: GOSPEL TV ETHIOPIA
I miss my church Challenge ✝️🛐
• I miss Glorious Life Church
• I miss the CD ministry on the gate🙋‍♂️
• I miss the smile of the ushers🤵👩‍💼👨‍💼
• I miss the strong prayer leaders👌
• I miss the worship😇😇 time🎵🎙🎶
• I miss the hosts specially derara before papa preach 💯
• I miss the excitment before dady stand on the stage😯😯I miss the little message before offering and tithing 🧨
• I miss giving my offer and tightening in church program🎁
• I miss papa short sweet tip message before the teaching 😘
• I miss learning papa serious teachings !
• I miss shouting amen in the teaching
• I miss smiling in the examples
• I miss reflecting to the spirit flow
• I miss the prophecy messages in the middle of the teaching
• I miss looking and wondering holy spirit on the healing and wonder time
• I miss the musicians playing on the last worship🥁🎸🎷🎹
• I miss gathering on the gates of church after service
I nominate....... for I miss my church Challenge kindly submit the name of you and your church and share us what you miss the most. Also Challenge any of your beloveds
@ i miss my church Challenge #facebook gospel tv #telegram gospel Tv #you tube Gospel Tv# instagram Gospel tv


















https://www.facebook.com/Tezerayaread/videos/631710081016048/?v=631710081016048¬if_id=1586675836318929¬if_t=live_video_explicit
Glorious Life Church
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው። ሰቆቃወ 3:22 - 23





20 last posts shown.

1 569

subscribers
Channel statistics