Golden Amhara / ጎልደን አማራ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


@Golden_Amharabot ሀሳብ አስተያት መስጫ ነው ጎልደን አማራ የአማራ ወርቃማ ትውልድ የሚመጥን
✅የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው።
የአማራ ሕዝብን
✅ ፖለቲካዊ
✅ ማህበራዊ
✅ ኢኮኖሚያዊ
ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል።

🙅🙅🙅

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ሽፈራው ገርባው ብርጌድ (ሸበል በረንታ)👏💪‼️

የሸበል በረንታው ሽፈራው ገርባው ብርጌድ የዕድውኃ ከተማ አስርጎ በማስገባት ምሽግ ላይ ያለን ጠላት በቦምብ ጭቃ አድርገው ጥቁር ክላሽ ለቅመው ወጥተዋል ‼️

በዚህ የተበሳጨው የጠላት ኃይል ሁለት ንፁሐንን ረሽኗል።

በተመሳሳይ በትናንትናው ዕለት በዚሁ ከተማ የአብይ አሕመድን ዙፋን ጠባቂ በጩቤ በመውጋት ክላሽ የማረከ አርሶ አደር ጀብድ ፈፅሟል።
አርበኛ ጥላሁን አበጀ


''60 ወታደር እና 200 መሳሪያ ሲማረክ ከ150 በላይ ሙት ሆኗል'' የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ።

3 ክፍለጦር፣ 3 ጀንበር እልፍ ድል በጎንደር ምድር !

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ 3 ክፍለጦሮች 72 ሰዓታትን ከጠላት ጋር እያደረጉት ባለው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ከፍተኛ ድልና ጀብዱ አስመዝግበዋል።

እስካሁን ተጠናክሮ በቀጠለው  ይህ ትንቅንቅ የአገዛዙን 68ኛ ክፍለጦር በጥራይናና ወገዳ ቀጣናዎች በመግጠም ከፍተኛ የመሳሪያና ወታደር ምርኮ ያገኙበትና ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የአገዛዙን ሀይል ሙትና ቁስለኛ አድርገው ድል ያስመዘገቡበት፤ አሁንም እየተፋለሙበት ያለ ሆኗል።

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ድብ ጠለምት ክፍለጦር፣ ጭና ክፍለጦርና ሰሜን አምባራስ ክፍለጦሮች እያደረጉት ባለው ትንቅንቅና ድል በተጎናፀፉበት ተጋድሎ ከ200 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያና ከ60 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች እንደዚሁም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የብሬንና ስናይፐር ምርኮም በወገን ሀይል ተገኝቷል።

በትንቅንቁ እድል የቀናቸው የአገዛዙ ሀይሎች በቀላልና ከባድ ቁስለትም ውስጥ ሆነው ለሽሽት ሲበቁ ከ150 በላይ የሚሆኑት በውጊያው ተገድለዋል ሲል የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ዮሀንስ ንጉሱ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጧል።

ይህ የመረጃ ቅብብል ቃለምልልስ እየተደረገ ባለበት ጊዜም ውጊያው በከፍተኛ ሁነት ተጠናክሮ መቀጠሉን ፋኖ ዮሀንስ አንስቷል።

ኢትዮ 251 ሚዲያ


የአሜን የአጥንት ስፔሻሊስት  ባህር ዳር ስራ አስካጅ
ስም : ባንዳ ማሰረሻ በላይ
ሰልክ :0918308989
ትወለድ ቦታ ሠሜን ጎንደር
ኃላፊነት  የህክምና  ዋና ማናጀር
ፋኖ ለህክምና ሴሄድ እያሴየዘ ነው።
እየደወላቹህ መልክት እየላካቹህ ጠይቁት።

@ጎልደን አማራ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


⚠️የአሜን ስፔሻሊስት  ባህር ዳር‼️


ሰሞኑን እጀመርነው ባንዳን እማጋለጥ ላይ ሁሉንም የብልጽግና አመራር እና ወታደራዊ መዋቅር አትጥረግ የውስጥ የአረበኞች ስላሉ በመረጃ እና ማስረጃ ነጥለህ ምታ የሚል መልክት ደረሰኝ ምን ትላላቹህ?


።።።።።። እሩጫ ብቻ ነዉ እንዴ  ሰራዊቱን ያሰለጠኑት?።።።።።።።

ዛሬ በቀን 16/04/2017 ዓ/ም ጥዋት 2:30 አካባቢ ጀምሮ  ብዛት ያለዉ የ፲/ አ ብርሀኑ ጁላ  ስልጠና አልባ ዝርክርክ ሰራዊት ዲሽቃ እና ፒቲአር አስከትሎ ከአዲስ ቅዳም  ከተማ ተነስቶ ከሶስት በመከፈል  በምዕራቡም በምስራቁም አቅጣጫ ተንቀሳቅሶ የነበረ ሲሆን አናብስቶች ተንቀሳቀሱ የሚለዉን ወሬ ገና ሲሰማ እየተደናበረ ተመልሷል።

በተለይ ወደ ምዕራቡ አቅጣጫ ገዘኸራ ለመግባት በሁለት ዙር ተንቀሳቅሶ የነበረዉ ይህ አትሌት ሰራዊት የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገው ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ ፲/አ   ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ እረመጦች ወደ ቦታዉ መንቀሳቀሳቸዉን ሲሰሙ  ብቸኛ የሰለጠኗትን የእሩጫ ጥበብ ተጠቅመዉ ወደ ኋላ በመመለስ ላብ እያጠመቃቸዉ ከቀኑ 8:00 አካባቢ አዲስ ቅዳም ከተማ አድጓሚ ተራራ ወደ ሚገኘዉ የቁም መቃብራቸዉ ገብተዋል።

በተመሳሳይ ፒቲአር አስከትሎ ወደ ምስራቁ አቅጣጫ ተንቀሳቅሶ የነበረዉም የጠላት ጦርም  ከአዲስ ቅዳም ከተማ 3.5 ኪሎ ሜትር  የሚሆን እርቀት ወደ ፊት ገፍቶ የነበረ ሲሆን

ልክ አዱርጃ መገንጠያ ከሚባለዉ ቦታ ሲቃረብ  ከዚህ በላይ ከቀጠለ የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገው ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ያሰመረዉን ቀይ መስመር መዳፈር እንደሆነ እና ይህንን መስመር መዳፈርም ምን አይነት ዋጋ እንደሚያስከፍለዉ  ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የከፈላቸው ዋጋወቹ  ዉልብ ብለዉበት ስዓት አሻሽሎ በምዕራቡ አቅጣጫ ተንቀሳቅሶ የነበረዉን ጓዱን በመቅደም 7:00 ስዓት ላይ ወደ ጊዚያዊ ጉድጓዱ እያለከለከ ገብቷል። 

፲/አ ብርሀኑ ጁላ አትሌትክስ ስልጠና ቢሰጥ የኢትዮጵያችንን ስም ከፍ የሚያደርጉ ብዙ እራጮችን እናፈራ ነበር!!!

ፋኖ ተሻገር አደመ ከ፲/አ  ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙነት


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ከፖለቲካ አረፍ ስንል ጀስት ለፈገግታ😁😁😁😁💪


#አመራሮቻችን_ተፈተዋል
የእናት ፓርቲ አርባ ምንጭና አካባቢው ማስተባበሪያ ኃላፊዎች ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ እንደታሰሩ፤ በሕግ በተደነገገው ጊዜ ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ፤ አቶ ኃብተገብርኤል ቃይዳና አቶ ኤፍሬም አበበ ከቀናት የእስር ቆይታ በኋላ እንደተለቀቁ መግለጻችን ይታወሳል።  የፓርቲያችን የአርባ ምንጭ ማስተባበሪያ ሰብሳቢ አቶ  ቴዎድሮስ ፋንታዬ ፖሊስ ለምርመራ ተጨማሪ አሥራ አራት ቀናት ጠይቆ አምስት ቀን ተሰጥቶት የነበረ ሲሆን በቀጠሮው መሠረት በዛሬው ዕለት ረቡዕ ታህሳስ ፲፮ ቀን ፳፻፲፯ ፍርድ ቤት ቀርበው ፍርድ ቤቱ በሶስት ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ በሰጠው ትእዛዝ መሠረት በዋስ ተፈተዋል።  በተጨማሪም በአካባቢው ማኅበረሰብ ዘንድ በበጎ ምግባራቸው የሚታወቁ አቶ መለሰ ደመላሽ (ቁኔ)ና  አቶ ታምራት  ሰይፉም ከእሥር መፈታታቸውን ከማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን ለመረዳት ችለናል።
አመራሮቻችን ባአካባቢው ማሕበረሰብ ዘንድ ባላቸው በጎ ተጽዕኖ ምክንያት ከፍርኃት በመነጨ እንጂ ወንጀል እንደሌለባቸውና በፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀሱ መኾናቸውን ፓርቲያችን  ደጋግሞ ሲወተውት እንደነበር ይታወቃል።

በአመራሮቻችን መፈታት የተሰማንን ደስታ እየገለጽን በተለይ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አመራሮቻችንን በቅርበት በመከታተልና ባሉበት ጭምር በመሄድ በመጠየቅ ለተጫወቱት በጎ ሚና፣ ጉዳዩን ከሥር ከሥር በመዘገብ ድምጽ ለኾናችሁ ሚዲያ አካላት ልባዊ ምሥጋናችንን እናቀርባለን።

እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!

እናት ፓርቲ
ታኅሣስ ፲፮ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም.
አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


We are believing every challengs under team control.


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ሜጫ!
አንድ አርሶአደር ከጠላት በቁመህ ጠብቀኝ የማረከው ዲሽቃ ነው።
አሳረኛው ሜጫ የጀግኖች ምድር💪


ጥንቃቄ ‼️
የተሸነፈው አገዛዝ ህዝብን በተመሳሳይ ወታደራዊ ልብስ ለማጭበርበር እየሞከረ ነው‼️

ምስል ፩ ~ ፋኖ
ምስል ፪ ~ ሚሊሻ

ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት አጎብዳጁ ብአዴን ለእኒያ አረቂያም ሰራዊቶቹ ከፋኖ ወታደራዊ አልባስ ጋር ተመሳሳይ ልብስ በማሰራት እና በማልበስ ላይ ይገኛል።

እንደዚህ አይነት አለባበስ በመልበስ የወገን ኃይል ላይ ጥቃት ለማድረስ ይህ ካልሆን ደግሞ በቪዲዮ የታገዘ ከባድ ጭፍጨፋ በህዝብ ላይ በመፈጸም የፋኖን ስም ለማጥፋት እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ።
@ግዮን ፕረስ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


በጨካኞቹ አውሬዎች የተጨፈጨፉ አማራዎች ሁሉ በየዘመናቸው ፥ በየታሪካቸው  የሚመዘገቡበት፣ የሚዘከሩበት ብሔራዊ መታሰቢያ እናቆማለን ‼

በአማራ ልጆች ደምና ላብ የሚቆም እና ደም-መላሽ የፍትሕ ቀናኢነታችንን የምናረጋግጥበት ይሆናል ‼

> የተባለው የቀይ ሽብር ክፋት በሌላኛው የኦሮሞ ኮለኔል አብይ አሕመድ የተባለ Butcher ተደግሟል።

ኢትዮጵያ ከአርባጉጉ እስከ መተከል፣ ከጉራ ፈርዳ እስከ ወልቃይት፣ ከወለጋ እስከ መርዓዊ የሆነውን ሁሉ "የአማራ ዘር ማጥፋት መርማሪ ኮሚሽን"  በማቋቋም ፍትሕ ታነግሳለች ብለን እንጠብቃለን።

የአማራ ትግል ግን ታሪክ ይቀይራል ‼

የምንዘነጋው  የአማራ ሰማዕት አይኖርም

--
በአለም ላይ የተፈፀሙ መሠል ግፎች ሁሉ እንዳይመለስ የሚያደርጉ መታሰቢያዎች ቆመውላቸዋል። በፎቶው እንደሚታየው ያለ።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


የጀነራሉ አጃቢዎች መክዳት

የጀነራሉ አጃቢ ኮማንዶዎች ስርዓቱን ከድተው ፋኖን መቀላቀላቸው ተሰማ
በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን የሚከዱና የሚጠፉ ወታደሮች ቁጥርም እየጨመረ ነው፡፡
በባህርዳር ቅርብ ርቀት ላይ ባሉ የጎጃም አካባቢዎች ትናንት ከባድ ውጊያ ሲካሄድ የዋለ ሲሆን ብራቃትና አማሪት ደግሞ ይህ ውጊያ የተካሄደባቸው አካባቢዎች ናቸው፡፡
በአካባቢዎቹ በተካሄደው ውጊያ በፋኖ ሽንፈት ያስተናገደው የአገዛዙ ጦር በንጹሃን መኖሪያ መንደሮች ላይ ዙ 23ን ጨምሮ ከባድ መሳሪያዎችን ሲወረውር ነበር፡፡
በተመሳሳይ እነ አበባው ታደሰ ሰሞኑን ባካሄዱት ስብሰባ ሚሊሻን በሚመለከት አንድ ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ በዚህ ውሳኔያቸውም ወጣቱን ለሚሊሻነት ማስታጠቅ አደጋ ያመጣብናል ብለዋል፡፡ ስለሆነም ወጣቱ ለእኛ ስለማይታመን ለሚሊሻነት ሲመለመል መሳሪያ ማስታጠቅ አያስፈልግም ፣ ሌላ መፍትሄ ፈልጉ መባሉ ተሰምቷል፡፡ በተጨማሪም እነ አበባው ታደሰ የመሳሪያ እጥረት እንደገጠማቸው ነው የተነገረው፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ በክልሉ የሚደረጉ ወታደራዊ ስምሪቶች በመከላከያ እንዲመሩና ሚሊሻና አድማ ብተና በራሳቸው ሥምሪት እንዳይሰጡ ውሳኔ ተላልፏል፡፡
በሌላ በኩል ከሰሞኑ በርካታ ወታደሮች ከስምሪት ቦታቸው ጠፈተዋል ፣ ለፋኖ እጃቸውን ሰጥተዋል ፣ ተማርከዋል ፣ ወደ ፋኖ በፍቃዳቸው ተቀላቅለዋል፡፡
ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በምዕራብ ጎንደር መተማ ከ34 በላይ ወታደሮች በፋኖ ተይዘዋል፡፡ የጦር መሪያቸውን ጨምሮ 29 የሚሆኑት ደግሞ ጠፍተዋል፡፡ በበለሳ የሚሊሻ ሃላፊውን ጨምሮ ከ33 በላይ የሚሆኑት የአገዛዙ ሃይሎች በፋኖ ተይዘዋል ፣ በመንዝ ደግሞ ድሽቃ ይዘው ቁጥራቸው ያልታወቀ ኮማንዶዎች ፋኖን ተቀላቅለዋል፡፡
በፍኖተ ሰላም 8 ወታደሮች በፋኖ ሲያዙ ፣ 37 የሚሆኑት ደግሞ ጠፍተው በፈቃዳቸው ፋኖን ተቀላቅለዋል፡፡
በደብረማርቆስ ፣ ደብረኤሊያስ ፣ ጎዛመንና ቢቸና ቀጠናዎች አጠቃላይ ከ41 በላይ ወታደሮች ከስምሪት ቀጠና ጠፍተዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በደቡብ ጎንደር ጋይንት የጀነራሉ አጃቢዎች ፋኖን መቀላቀላቸው ነው የተሰማው፡፡ የብርጋዴር ጀነራል መላኩ ገላነህ አጃቢዎች ናቸው ፋኖን የተቀላቀሉት ተብሏል፡፡
እነዚህ አጃቢዎች የሲዳማና የኦሮሞ ተወላጅ ኮማንዶዎች መሆናቸውም ነው የተነገረው፡፡ በአካባቢው ያሉ የፋኖ ሃይሎችም ቃለ መጠይቅ እንዳደረጉላቸው ነው የተነገረው፡፡
@Roha
https://t.me/GoldenAmhara

20 last posts shown.