How to prepare for National entrance exam
እንግሊዘኛ ትምህርትን ለብሔራዊ ፈተና እንዴት መዘጋጀት ይቻላል❓በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለውና ሁሉንም የሚያስማማ ትምህርት እንዲሁም የትኛውም ዩኒቨርስቲ ብትሄዱ Scholarship ቢደርሳቹህም መጀመሪያ ከምትፈተኗቸው Entrance exam ዋናው የእንግሊዘኛ ትምህርት ነው።
✅ እንደ ኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት English subject ደካማ አፈፃፀም ያለበት ነው። በተለይ ደግሞ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች😜 ተማሪዎች እንግሊዘኛን በአማረኛ ተምረው ነው የሚያልፉት😒 ብንል ማጋነን አይሆንም። አንዳንድ ተማሪዎች በግል ትምህርት ቤት ተምረው ወይም በራሳቸው ጥረት በእንግሊዘኛ ትምህርት ስኬታማ የሆኑ አሉ።
እና መፍትሔው ምንድነው❓በእንግሊዘኛ ትምህርት እራሴን እንዴት ልለውጥ❓👇
✅ በመጀመሪያ እራሳቹህን ጠይቁት እስኪ የምን ችግር ነው ያለባቹህ
1.
Skill problem (Listening & speaking )
2.
Grammar problem👆አሁን ለexam እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹህ እያወራን ስለሆነ ሁለተኛውን problem ( Grammar problem ) ላይ ትኩረት እናደርጋለን።
✅ አሁንም በድጋሜ እነዚህን ጥያቄዎች ለራሳቹህ መልሱ👇
👉 በሳምንት ስንት ቀን English ታጠናላቹህ❓
👉 ከጓደኞቻችሁ አንፃር ምን ደረጃ ላይ ናቹህ❓
👉 ጥያቄ ስትሰሩ ምን ያክል ትመልሳላችሁ❓
✅
Fact🌀 English እንደ History ቂጥህ እስኪቃጠል ድረስ ተቀምጠህ ማንበብ ወይም እንደ Maths and physics ትግል አያስፈልገውም። ትንሽ አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ መመለስ ትችላላችሁ።
ምን ላይ ትኩረት( focus) አድርገን እናንብብ❓
✅ Entrance exam ለምትወስዱ ተማሪዎች በዚህ አመት ፈተናው ከ9 - 12ኛ ክፍል cover እንደሚያደርግ ይታወቃል። ስለዚህ ጥናት ከመጀመራቹህ በፊት ከ9 እስከ 12 አራቱም መፅሐፍ ላያ ያሉትን Grammar part ለይታችሁ አውጡት። 👉 ተመሳሳይ የሆኑ አርዕስቶችን አንድ ላይ ሰብስቡት። title ስታወጡ ከነገፁ ብትፅፉት አሪፍ ነው። ምክንያቱም በኋላ ስታነቡ የመፅሐፉን definition and question ለማግኘት ይጠቅማችኋል። ምሳሌ
👉 Perfect tense grade 9 page 5
Grade 10 page 27
👉 Relative clause Grade 11 page 61
Grade 12 page 152
👆በዚህ መሠረት የመፅሐፉን Grammar part በማውጣት የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍቶችን በመጠቀም ማንበብ ትችላላችሁ።
ከላይ የተጠቀምኩት ገፅና ርዕስ እንደማሳያ ነው😒
N.B የመፅሃፉን ጥያቄዎች specially grammar part question Exam ላይ ይመጣሉ። ስለዚህ grammar አንብባችሁ ስትጨርሱ ይሰሩ።
📗📕📚
በብዛት Entrance exam ላይ የሚመጡ grammar part 📚📗📕
👉 Tense 👉 Deduction
👉 Relatively clause 👉 Adverbial clause
👉 Quantifiers 👉 discourse ....
👉 Conditional sentence
👉 Comparison
👉 Indefinite pronoun
👉 Modal verbs 👉 passive voice
👉 The infinitive 👉 Reported speech
👉 Forming question
✅ Phrasal verbs
✅ Confusing word
✅ Types of paragraph
✅ Letter writing
✅ Sentence and word order ብዙ ጥያቄዎች ስሩ።
✔️ ካነበባችሁ በኋላ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት ያስፈልጋል። ከመፃፋቹህ ጀርባ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉ ተመልከቷቸው😳
ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃሁ ✋ ይህንን ፁሑፍ ለጓደኞቻቹህ ሼር ይደረግ
Don't forget Join and share your channel 👇👇
https://t.me/Learn_English_Language_USAhttps://t.me/Learn_English_Language_USA👆 Join and share