"... ለነገ ስንቅ ብትሆንን ትንፋሽስ ቀለብ አይደል? ሁለት ቀን ብንዘል ከዛ ቤት ውስጥ የሚቀረው ለፀበልተኛ የተዘጋጀው የአረጋዊ በሶ ነው... ዝክር እንዴት ሆኖ ይበላል? ስለት እንዴት ሆኖ ከጉሮሮ ይወርዳል? የታቦት ሀቅ እንዴት እሺ ብሎ ተሆድ ውስጥ ይገባል? እንዲህ ሳስብ ይነጋል ደግሞ... "
ሁሉም ነገር ተቀይሯል
ቤዛዊት
መዲና ቅጽ1 ፥ ቁ1 ፥ ገጽ 8
ሁሉም ነገር ተቀይሯል
ቤዛዊት
መዲና ቅጽ1 ፥ ቁ1 ፥ ገጽ 8