Namen Daily


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 2፥2-3
ሰላም የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ የታላቁን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በተለያዩ ይዘትና ቅርጾች በተዋበ መንገድ ለእናንተ የምናቀርብበት ሲሆን ይህን ቻናል ለምትወዷቸው ወገኖች በማጋራት አብራችሁን ስሩ
https://t.me/NamenDaily

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። መዝሙረ ዳዊት 23፥1


ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።”
  — ማርቆስ 14፥24
@NamenDaliy
@NamenDaliy


በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
—ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:20 @NamenDaliy @NamenDaliy


የማይከፈል ውለታ
ወረት የሌለው ፍቅር @NamenDaliy @NamenDaliy


ጥል ክርክርን ታስነሣለች፤ ፍቅር ግን ኃጢአትን ሁሉ ትከድናለች። መጽሐፈ ምሳሌ 10፥12 @NamenDaliy


“ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥18

“There is no fear in love; but perfect love casteth out fear: because fear hath torment. He that feareth is not made perfect in love.”
— 1 John 4:18 (KJV)
@NamenDaliy
@NamenDaliy


እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው? መዝሙረ ዳዊት 27:1 @NamenDaliy


በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና። መዝሙረ ዳዊት 4፥8 @NamenDaliy


ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ። —መዝሙረ ዳዊት 103፥12 @NamenDaliy @NamenDaliy


“የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።”
— መዝሙር 90፥17
@NamenDaliy
@NamenDaliy


“አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ።”
— ሕዝቅኤል 36፥26
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
“A new heart also will I give you, and a new spirit will I put within you: and I will take away the stony heart out of your flesh, and I will give you an heart of flesh.”
— Ezekiel 36:26 (KJV)
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 New Year Greetings2017
@NamenDaliy
@NamenDaliy


“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።”
— መዝሙር 27፥14
@NamenDaliy
@NamenDaliy


“ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።”
— መክብብ 3፥1

“To every thing there is a season, and a time to every purpose under the heaven:”
— Ecclesiastes 3:1
@NamenDaliy
@NamenDaliy


“በእግዚአብሔር ኃይልን እናደርጋለን፤ እርሱም የሚያስጨንቁንን ያዋርዳቸዋል።”
— መዝሙር 108፥13
“Through God we shall do valiantly: for he it is that shall tread down our enemies.”
— Psalms 108:13 (KJV)
@NamenDaliy
@NamenDaliy


ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከክፉ መልስ። —መጽሐፈ ምሳሌ 4:27 @NamenDaliy @NamenDaliy


“ልጄ ሆይ፥ ኃጢአተኞች ቢያባብሉህ እሺ አትበል።”
— ምሳሌ 1፥10
@NamenDaliy
@NamenDaliy


“ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።”
— 2ኛ ቆሮ 9፥15
@NamenDaliy
@NamenDaliy


“እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።”
— መዝሙር 121፥3

@NamenDaliy
@NamenDaliy


ይኸዉ ብዙ አመታት ይኸዉ ብዙ ሆነኝ
በፍቅሩ ትከሻ እንደተሸከመኝ
Awtaru.K


@NamenDaliy
@NamenDaliy


እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። —1ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31 @NamenDaliy @NamenDaliy

20 last posts shown.

200

subscribers
Channel statistics