አል-ኢማሙ-አጅሪ ረሒመሁላህ እንዲህ አሉ፡-
አላህ መልካም ለሚሻለት ሰው ምልክቱ በተከበረው ቁርኣን እና
የምርጥ መልእክተኞች ሱና እና የሶሓቦች ሱና አላህ መልካም ስራቸው ይውደድላቸውና!
የእነርሱ መንገድ አጥብቆ እንዲዝ ያደርገዋል ።
📚{ ሸሪዓ ለአጅሪ ገጽ 24}
قال لإمام الآجري رحمه الله تعالى :
علامة من أراد الله به خيراً التمسك بالقـرآن الكريم وسنـة خيـر المرسلين وسنة الصحابة رضي الله عنهم .
📚الشريعة للآجري (صـ٢٤)
https://t.me/UMU_AFNAN_AND_UMU_FARUQhttps://t.me/UMU_AFNAN_AND_UMU_FARUQhttps://t.me/UMU_AFNAN_AND_UMU_FARUQ