👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል)
🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል)
🔥 Add Hide WIFI SSID Finder
🔥 Add YouTube
🔥 Add Amharic Font reader
🔥 Add Super Bolt IKS (Super G-Share Plus)
🔥 Add Net Radio
🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል
🔥 Add Super Bolt IPTV
🔥 Add SDS Slave Function
🔥 Add Extreme IPTV
🔥 Add Local IPTV
🔥 Add Dolby Audio System
🔥 Add G-M Screen Function
🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's
👁መረጃ👁
ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል።
@GoldStarHdBot13_9_2021