Forward from: በመስቃን እና በቡታጅራ ሰለፊዮች የተጠለቀ ማነቆ
በቡታጅራ ጀምዓ ለይ የተቀጠፈ ቅጥፈት
ክፍል (3)
''ሆድ ከጠገበ /ጥርስ ከበላ አይን ያፍራል'' ይባላል።
ለማንኛዉም ጉዳዩ እንዲህ ነዉ በክፍል ሁለት እንደተገለፀው የሆነዉ ከሆነ በዃላ እንዲህ አለ (ላክልላችሁ ካላይ በክፍ 2 የተገለፀዉ እዉነታ ማጤን እና መቀበል ትተው የሙሪድነት አባዜ የተጠናወታቸዉ አካላቶች ለምን ተፃፈበት እያሉ አድማስ መዳሰሳቸዉ ነዉ የሚገርመዉ መሆን የነበረበት ምስጥሩን ለምን ይፋ ሆነበት ሳይሆን እንኳን ይፋ ሆነልን ተብሎ የችግሩን ባለቤት ማን እደሆነ ማወቅ ነበር ትዝ አለኝ ሱፊይ ብለን የምንወርፋቸዉ ሙሪዶች ሼኼ ጀሃነም ከገባ እኔም ልግባ ይላሉ (ዉርስ)።
በጣም የሚገርመዉ የሰዉዬዉ ችግር ገና ሳይነካ መንቀዥቀዣቸዉ ነዉ።
እንኳን ለመፃፍ የዘገነኑኝ ሚስጥርች አሉ በዚሁ ከቀጠለ ግልፅ ማዉጣታችን አይቀርም።
ወንድማዊ ምክር አይኔ ግንባር ከላለ በስተቀር የማይክዳቸዉ እዉነታዋች ናቸዉ።
በተከታዮቹ ያለዉ ግዴታ በእዉነት ወዳጆቹ ከሆኑ እሱን መምከር እንጂ ፀሃፊዉ ለማወቅ ቤት ለቤ እና ሱቅ ለሱቅ መዞር አልነበረም።
አንዳንዶቹ ለምን ስሙ ተጠራ ሌሎች ደግሞ ለምን አገሩ ተጠቀሰ ለመሆኑ አገር አልባ ልታረጉት ነዉ? ለማንኛዉ ፀሃፊዉ ከእናንተ በላይ ጓደኛና ሚስጥር ተካፋዩ ነበርኩ አሏህን ፈርተን በድፍን በጭፍን ከመነዳት ከትላንትናዉ አቋም የዛሬዉ መቀየሩን ማማዛዘን ነው።
እሱ ግን አልተቀየርኩም ይላል ዉፍረትና ዉሸት ለባለቤቱ አይታወቀዉም።
ለማንኛዉ የተዘረዘሩት ከአቋሙ ዝቅ ያለበት ሰበቦቹ ሲሆኑ በመንሃጁ የወረደባቸዉ ጉደዮቸ አንድ ብዬ ልጀምርላችሁ)
1. ሙመይዓ የሚባል በጀሞዓ ደረጃ የለም ባህሪ ነገር ነዉ በማለት በተጠየቀዉ ጥያቄ በቅዠት መልኩ መለሰ ተመልከቱ በአለም አቀፍ በታላላቅ ኡለማዎች ሊቆች የጥሜት አንጃ መሆናቸዉን በኪታቦቻቸዉ በድምጽ በማስረጃ ያረጋገጡት በዚህ መልኩ አስተባበለ ዶሮ ሲያታሉላት በመጫኛ አሏት ይህንን በተመለከተ ምናልባት አሁን ካለበት አቋም እስካልተመለሰ ድረስ በሌላ ጊዜ ከነድምፁ እመለሳለሁ። ኢንሻ አሏህ
ወደ ርዕሱ ልመለስ በዚህ መልኩ ባስተባበለ ጊዜ ትላንትና ምንም ከማንም እንደላስጠነቀቀ አዲስ ካባ ለበሶ በዛን ጊዜ ቀዉጢ ፈላ ጥያቄ በጥያቄም ሆነ ይሄኔ በተለመደዉ መልኩ በዉስጥ መስመር ስራዉን ቀጠለ አሊሞችን በመተቸት ብሎም መርጂዕ አሊሞች ኢትዮጵያ ዉስጥ የሉም እያለ ራሱን መቆለል ብሎም የሱ አቋም ያልተከተሉ በሙመይዓ ጠንካራ አቋም ያላቸዉ እንደ ተለመደዉ ስያሜ በመስጠተ ለከፊሉ ከፍ ብሎዋል ኧረ እንኳን ሚዘገንን ስያሜ አልቀረዉም ''ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው'' ይባላል።
ከማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት እንዳይ ኖራቸዉም ዉሸት መለጠፍ በየመስጂዱ የሚያስቀሩ ኡስታዞች ደረሶች ከሚያባርሩ ሰዋች ጋር ኋላ ኋላ በመሄድ ብሎም ኡስማን መስጂድ በአካል በመገኘት የማባረር ስራ ሰርቶ እያለ ደረሶች በተኑብኝ እያለ ዉሸት መለጣጠፍ የሚገርመዉ እሱና መሰሎቹ የሚሰሩት ደባን ቅጥፈት ወደ ሌላ ማላከካቸዉ ነዉ።
ትላንትና ከምታስጠነቅቅባቸዉ ሰዎች ጋር ለምን አብረህ ትዘምታለህ ሲባል ምንአለ መሰሎቹስ ደግሞ ደረሶች ከቂርዓት ከመስጂድ የማባረር ዘመቻ አጃቢ የማብዛት እና የይምረጡኝ ዘመቻ አምሳያ ቅስቀሳ ከእነማን ሰፈር ይጠብቁን።
ኢንሻ አሏህ¡¡
اللهم احفظ مدنتنا من التميع كماحفظتها من الإخوان جماعة واهد اخواننا وثبتنا على منهج السلف آمين آمين