በእምነት ዲሽ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ያሳውቁን!
0952933832
@Bemnise

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Amos 4°W ለመስራት በሁለት አማራጮች መስራት ይቻላል
1 Naile ተሰርቶ ወደታች Amos በመቀጠል
2 Amos ተሰርቶ Naile ወደ ላይ በመቀጠል 10 የ SPORT ቻናሎች በ
AMOS 4°W 🖐 🖐 እጃችው ላይ ባለው በሁሉም HD ዲኮደር
በከፍተኛ ጥራት!!👌 VARZISH በምትጠቀምበት HD RECEIVER በጥራት ይሰራል ።
👀💠 ማንኛውም Card Sharing Service የሚጠቀም ሰው ማወቅ ያለበት ነገር፥ ሁሌም cccam ስንጠቀም ኢንተርኔት ሊኖር ይገባል። ይሄ ኢንተርኔት የሚያስፈልገው። የሞላነው የ ካርድ ቁጥር በ online server እየተነበበ በ encryption የተቆለፉ ቻናሎችን መክፈት ስላለበት ነው። ስለዚህ ቢያንስ ጥሩ የ 3G ኢንተርኔት ሊኖረን ይገባል።
ጭራሽ ምንም ኢንተርኔት የሌለበት አካባቢ የሄንን አገልግሎት እየተቆራረጠ ስለሚያስቸግራችሁ ባትጠቀሙ እመርጣለሁ። ነገር ግን ከ ባዶ ይሻላል ካላችሁ አገልግሎቱ እና አሰራሩ ብዙ ወጭ ስለማይጠይቅ፥መጠቀም ትችላላችሁ። ኢንተርኔት ያለበት በተለይ ከተማ አካባቢ ያላችሁ ግን ይሄንን ምርጥ ቴክኖሎጅ በመጠቀም ግድ ይላችኋል።
👉የ ኢንተርኔት ፍጆታው በጣም ዝቅተኛ ነው WIFI ካለን WOW ።DATA ተጠቀሚ ከሆንን የ 3 ብር ፓኬጅ ብትገዙ ለ 24 ሰአት ያለ ሞቆራረጥ ይሰራል!!

📡BemnetDish ዲሽ
   Join @BemnetDish
           @BemnetDish
📲+251952933832


​​ሰላም የፔጃችን ተከታታዮች ዛሬ ይዤላቹ የቀረብኩት Eutelsat @16°E ነው ።

ይህ ሳትላይት ላይ እስከ አስር የሚደርሱ የኳስ ቻናሎች እና የፊልም የዘፈን,የPorn ሳይቀር በውስጡ የያዘ ሲሆን በSerbiaSBB Company ባለቤትነት ያለው እና ከ1ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ተጠቃሚ ያለው ሳትላይት ነው ይህንን ያበደ ሳትላይት ለማስገባት ምን ያስፈልጋል
ይህ ቻናል ለመስራት Forever | Funcam | G Share | cccam የመሳሰሉት ሰርቨሮች የሚቀበሉ ረሲቨሮች ያስፈልጋሉ ለምሳሌ

📼LIFESTAR 9090,6060,8080,8585
📼LEG Pro, n24+,H 14,M18
📼Tiger T 3000,T8,i 400 pro
📼FREESAT V8 & V,7
📼G SKY V6 & V7
📼Realstar 1010 ETC,,,

🔯ጥሩ አቁዋም ላይ ያለ ትልቁ 180 cm ወይም 240 ዲሽ እና ኦሪጅናል Ku Band LNBዎች ያስፈልጉናል
🔯ወደ አሰራሩ ስንገባ መጀመሪያ Eutelsat 3.1 ወይም Eutelsat 7°E መስራት አለበን በመቀጠል ይህን ቀላል ፍሪኪዌንሲ (strong Tp) 11221 H 30000 ፋይንደራችን ላይ ከሞላን ቡሃላ ዲሹ ትንሽ ወደላይ ቀና አድርገን መፈለግ ነው ከዲሹ ፊት ለፊት ምንም አይነት ሚከልለው ነገር አይፈልግም ለምሳሌ ዛፍ፣ፎቅ የመሳሰሉት ካለ ባይለፉ ይመከራል አልያም 240 cm ሰሀን መጠቀም ይመከራል ከላይ በጠቀስኩላቹ ፍሪኪዌንሲ Nova Sport የሚል ቻናል ይገባል xcruser ፋይንደር የምትጠቀሙ ዲሽ ገጣሚዎች ይህ ቻናል ኳሊቲው ቢያንስ 66% አልያም Freesat V8 ባለ ምስሉ የምትጠቀሙ ሰዎች ቢያንስ እስከ 60% መድረስ አለበት በመቀጠል እነ Arena Sport ቻነሎች ለማስገባት 11222 V 42000 በመሙላት ያገኙታል።

✅የዚህ አመት ምርጥና በጥራትም ወደር የለለው ነፃ የእግር ኳስ ቻናል ያለው ሳትላይት ነው
በቀጣይ ቀናት ከተሳካሊኝ ስለ Astra 19°E እንዴት እንደሚሰራ ፖስት አደርጋለሁ

ይህን መረጃ ያቀረብኩላቹ ቃል ነኝ እናተም 👍ላይክ 🌻ሼር በማድረግ ለሚወዱት ጓደኞቻቹ ያድርሱልኝ
ሳትሰላቹ ስላነበባቹልኝ በጣም አመሰግናለው

          📡BemnetDish ዲሽ
Join
@BemnetDish
@B
emnetDish
📲+251952933832


👀Realstar RS-1010 HD👀
👉Realstar RS-101 ሲገዙ በነፃ የአንድ አመት  Funcam Account አለው
👉በናይል ሳት ላይ የሚገኙትን የ OSN ፓኬጆች ያለምንም ተጨማሪ ወጪ ሁሉንም ይከፈታል
👉ያለምንም ተጨማሪ ወጪ ሁሉንም የAmos 4°W ቻናሎች ቻናሎች ይከፍታል።
👉ለኳስ አፍቃሪያን YES SPORT HD & SD FULL ይከፍታል እግር ኳስ ሲጀመር ተወዳጁን እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ላሊጋ፣ጀርመን ቦንደስ ሊጋ ሌሎችንም በ HD ጥራት ያገኛሉ
👉 ሙሉ ለሙሉ ሶፍትዌር ተጭኖ  Apollo IPTV ተሞልቶበታ  አሪፍ Internet connection ያላችሁ ሰዎች ሙሉ Beinsport እና ሌሎች ቻናሎችን መመልከት ትችላላችሁ።
👉ከስልካችን WiFi Hotspot በማብራት ማገናኘት እንችላለን
👉በተጨማሪ VARZISH Tv እና ኖርማል ቻናሎችንም መስራት ይችላል

👀በናይል ሳት ላይ የሚገኙትን የ OSN ፓኬጆች
🎬የፊልም 
⚡Osn action
⚡Osn movie
⚡Osn movies first HD
⚡osn movies first 2 HD
⚡Osn series HD
⚡Osn series com HD
⚡Paramount  HD
⚡Star movies  HD
⚡Star World Hd
⚡Osn on Demand HD
⚡OSN Enigma HD

🚼የህፃናት
💁Nick Toons HD
💁Disney HD
💁Disney XD
💁OSN KIDS SON
💁OSN MOVIE DisneY
💁DJ Cema
💁NICK JR
💁Disney toons HD
💁Nickelodeon HD
💁Osn Kids
💁Zone TV
💁Baby TV HD

🏠መዝናኛ
🆓MTV HD
🆓Nat geo HD
🆓Nat geo wild HD
🆓Nat geo people HD
🆓Discovery science HD
🆓Discovery family HD
🆓Discovery IDX HD
🆓History HD
🆓History 2 HD
🆓Osn living HD
🆓CI
🆓E HD
🆓VH1 HD

AMOS 4°W የሚገኙትን HD ቻናሎች
🏃♂ስፖርት
⚽SPORT 1
⚽SPORT 2HD
⚽SPORT 3HD
⚽SPORT 4HD
⚽5 LIVE
⚽5 GOLD
⚽5 STAR
⚽ONE 2 HD/SD
⚽ONE HD

🐵የህፃናት
✴Disney Junior HD
✴Nickelodeon HD
✴YES 5
✴HOPE
✴KiDZ
✴WIZ

🏠መዝናኛ
✴Nat geo wild HD/SD
✴Discovery science
✴Discovery HD
✴DISNEY
✴History HD
✴MTV HD
✴MTV DANCE
✴VH1
✴CBS REALITY
✴Zoom

🎬የፊልም
✴️YES ACTION HD
✴️YES DERAMA HD
✴️YES DUCE HD
✴️YES COMDY HD
👇👇👇👇
Join https://t.me/BemnetDish


👤አቪ  SAT ዲሽ 👤
ዛሬ ደሞ ስለ Eutelsat 3.1°E አሰራር እናያለን
የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች
👉180 CM Dish እና STRONG KU BAND LNB
ቻናሉ የሚገኝበት 3.1° መ ሲሆን ከናይል ሳት ትንሽ ከፋ አድርጋችሁ ወደ ግራ ዞር ስታደርጉ ሳተላይቱን ታገኙታላችሁ፡፡
ሪሲቨር አይመርጥም ማንኛዉም VARZISH የሚሰራ ሪሲቨር ቻናሉን ይከፋተዋል
Strong TP 11654 H 4444
ይኸንን 👆👆👆👆👆👆
ከሰራችሁ ቡሀላ የራሱን
📶ቢEን ስፖርT FEEድስ 🔒
TP 10987 H 7500
በማስገባት መስራት ቻናሉ በbisskey🔒 የተቆለፈ ስለሆነ
👀AF 29 DB B3 E1 CA 81 2C👀 መሙላት🔓🔓🔓🔓🔓
⚠ ደቡብ ክልል COVERAGEWE ስለሚያስቸግር strong LNB satcom 0.1db ብትጠቀሙ ተመራጭ እላለው።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
Our channel https://t.me/BemnetDish


✅ Test  Cccam መሞከሪያ  ለAMOS 4°W የሚሆን ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር ጠይቁኝ @BemnetDish CCCAM TEST የወሰዳችሁ 🤩PREMIUM CCCAM ከ6ወር እስከ 1አመት ሰርቨሩ እኛጋ ስለሚገኝ ሞክረው መውሰድ ይችላሉ።
📩 𝙘𝙤𝙣𝙩𝙖𝙘𝙩 𝙖𝙙𝙢𝙞𝙣

@Bemnise
📲  
0952933832


🌟 👉IPTV 👈 🌟
👁 IPTV  (Internet Protocol Television)  ይህ ሲስተም ለመጠቀም መጀመርያ ሪሲቨራችን ይህ ሲስተም ሊኖረው ይገባል:: በሃገራችን ይህ ሲስተም ያላቸው ሪሲቨሮች  ❤ VANSTAR LIFE STAR LEG,TIGER,STARSAT እና ሌሎችም  ሪሲቨሮች  ናቸው:: እንደዚሁም በተጨማሪ  አንድሮይድ ስልኮች ፣ 💡አንድሮይድ ቦክስ ወይም 💡ቲቪ ቦክስ እና💡 ስማርት የሆኑ ቲቪዎች ላይ በሚጫኑ አፕሊኬሽኖች መሰረት መጠቀም ይቻላል

👁 ይህ IPTV ከCard sharing ወይም IKS የሚለየው ነገር መጀመርያ እንደካርድ ሼሪንግ: ሼር የሚደረግ ኪ ዳታ አይደለም:: ሪሲቨራችንን በWIFI ወይም በ4G ኢንተርኔት ኮኔክትድ ከሆነ በሁዋላ: ይህን ሰርቪስ በሚሰጡ ካምፓኒዎች አማካኝነት የተለያዩ የነፃና በክፍያ የሚታዩ ቻናሎችን በአነስተኛ ክፍያ የምናይበት ነው::

👁 የእዚህ ሲስተም ትልቁ ጥቅም የምንፈልገው ቻናል እኛ ሀገር ይደርሳል አይደርስም የሚባል ነገር የለውም:: የትኛው ሃገር የሚተላለፍ ቻናል በIPTVማየት አንችላለን:: ምክንያቱም ካምፓኒዎቹ በምርጫችን ስለሚሰጡን:: የቲቪ ቻናሎችን ብቻ ሳይሆን ቪድዮችንም እንደምርጫችን ማየት እንችላለን:: ይህን ጥቅም ከCard sharing አናገኘውም:: ምክንያቱ በCard sharing ቻናሎቹን የምናገኘው ጣራ ላይ በሰቀልነው የዲሽ ሰሃን ሲሆን: በIPTV ግን ቻናሎቹን የምናገኘው ይህንን አገልግሎት ከሚሰጡ ካምፓኒዎች በአነስተኛ ክፍያ ከምንገዛው ፓኬጅ ነው::

👁 የእዚህ IPTVሲስተም ጉዳቱ: ቻናሎቹ ወደሪሲቨራችን የሚመጡት ጣራ ላይ በሰቀልነው ዲሽ አማካኝነት ሳይሆን በኢንተርኔት ስለሆነ: ዋጋው ትንሽ ሲወደድ: በእዛ ላይ በጣም ሃይ ስፒድ የሆነ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ይፈልጋል:: ይህን ሲስተም ለመጠቀም ቢያንስ የኢንተርኔት ፍጥነታችን 3mb/s📈  በላይ ሊሆን ይገባል አንድ አንድ ቦታ ደሞ በትንሽ ኢንተርኔት በጥራት እየሰራልን ነው ያሉኝም አሉ  Iptv ተጠቃሚዎች በጥራት ያለመቆራረጥ የሚመክረው ምክር 4G UNLIMITED ኢንተርኔት ወይም wifi ከ2mb/s በላይ በሆነ ቢጠቀሙ በጥራት ሊያዩ ይችላሉ

👁 ስለዚህ ለእኛ ከIPTV ይልቅ Card sharing ይመረጣል:: ምክንያቱም በCard sharing በየተወሰነ ሰከንዶች የምንቀበለው ኪ ዳታ የሆነ በጣም አነስተኛ የሆነ ባይትስ ስለሆነ:: ነገር ግን ኢንተርኔታችን ፍጥነትና አስተማማኝነት ሲሻሻል እና ዋጋው አሁንም ካለበት በጣም ሲረክስ ደግሞ ያኔ ከCard sharing ይልቅ IPTV ይመረጣል::

👁 IPTV ለመጠቀም ምርጥ ሪሲቨር ♻️VANSTAR V8 Pro & ♻️ VANSTAR Extreme  Combo 💪የተሻሉ ናቸው ምክንያቱም በውስጡ #💡📺 E_VISION IPTV /💡📺 MY HD IPTV ስለያዘ በ  ውስጥ ተፈላጊዎቹ
❤ BEIN SPORT
💎 Sky Sport
❤ DAZN sport
💎 Laliga Bar
❤ Zeggo sport
💎 Eurosport
❤ sport  የፖርቹጋሉ
💎RMC Sport  ስለያዙ የተሻለ ነው በዚህ  ውስጥም የሌሎች ሀገር የኳስ ቻናሎች እና ከ 5000 በላይ የተለያዩ ሀገራት ቻናሎችን ይዟል።
🇪🇹🇪🇹 Bemnet Dish 📡 🇪🇹🇪🇹
     @BemnetDish
     @BemnetDish
     @BemnetDish


ሰላም ጤና ይሰጥልን ውድ የእዮብ 📡 ተከታታዮች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ዲሻችን በየጊዜው እንዲበላሽ የሚያደርጉ ዋና ዋና ችግሮች እና ምክኒያቶች የሚከተሉት ናቸው።

📡
#የዲሽ_መጠን_ማነስ

የዲሽ መጠን ሲያንስ የመሳብ መጠን ይቀንሳል ሆኖም ሀገራችን ውስጥ ለምሳሌ ናይልሳት ያለው ሽፋን ከፍተኛ ስለሆነ ባለ 60 Cm ዲሾችን ልንጠቀም እንችላለን

🔩
#የዲሽ_ብሎኖች_ስፓናቶ_መሆን

በተደጋጋሚ በሚፈጠር ብልሽት ምክንያት ብሎኖች ሲታሰሩና ሲፈቱ ለዚህ የመላላት ችግር ይጋለጣሉ።

🔦
#የLNB_መድከም

ከተሰራበት ፋብሪካ አልያም ብዙ ጊዜ ከማገልገሉ የተነሳ የሚፈለገውን Quality ያለመስጠት ችግር።

📎
#የዲሽ_ገመድ_(Cable)_መቆራረጥ

ገመድ በተቆራረጠ ቁጥር Strength ይቀንሳል። ካልተቻለ ከሁለት ጊዜ በላይ ባይቀጠል መልካም ነው።  ከዚህ በተጨማሪ ለዝገትም ያጋልጣቸዋል።

🔧
#የኬብል_Connector

አካባቢ ዝገት የዝናብ ውሀ ስለሚያገኛቸው ለዝገት ይጋለጣሉ ከዛጉ ደግሞ Signal አያስተላልፋም።

🏡 የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ ሁኔታ

የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ በዚህ ስራ ከፍተኛ የሆነ ሚና አለው። ጣሪያ ከስር በርካታ አግዳሚዎች ከሌሉትና የቆርቆሮው ጌጅ ዝቅተኛ ከሆነ በቀላሉ ቦታውን ይለቅቃል።

🌴 የአካባቢው በዛፍ (በግንብ) የመሸፈን ሁኔታ

ሳተላይት የሚመጣው አግድም ከሆነ በዛፍም ሆነ በግንብ በቀላሉ የመከለል ችግር ይገጥመዋል። የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምዕራብ ከሆነ ዲግሪ እየቀነሰ ሲመጣ እንዲሁም የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምስራቅ ከሆነ ዲግሪ እየጨመረ ሲመጣ።

🕳 የዲሽ ማስቀመጫ ጣውላ መበስበስ

አብዛኛው ተጠቃሚ የዲሽ ማስቀመጫው ጣውላ ስለሆነ ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅበት ይበሰብሳል። ማያያዣ  ሚስማሮች መልቀቅና መነቃነቅ
ከጊዜ በኋላ ጣውላው ሲበሰብስ ሚስማሮች እየለቀቁ ሲሄዱ ዲሹ በትንሽ ነፋስ መጫወት ይጀምራል ስክራች ያደርጋል።

🖥
#የሪሲቨሮች_ሁኔታ

ስሪታቸው የቆዩ ሪሲቨሮች በአሁኑ ሰዓት ላሉ ሳተላይቶች ስለማይመጥኑ ቢወገዱ ይሻላል። በተለይ Eurostar IR 555 ፣ 777 እና የመሳሰሉ ሪሲቨር በርካታ ችግሮች አሉባቸው።

🎛
#የስዊች_መድከም/አለመስራት

Switch ለዝናብ ውሀ ከተጋለጡ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል ይበላሻሉ።

🌪የአካባቢው ለንፋስ ያለው ተጋላጭነት
ንፋስ ከፍተኛ የሆነ ግፊት ስላለው የዲሽን አቅጣጫ የማስቀየር አቅም አለው።  ስለዚህ Qualityው ይወጣል፡፡

🛰
#የአንዳንድ_ሳተላይቶች_Frequency_ደካማ_መሆን

የአንዳንድ ሳተላይቶች ፍሪኩየንሲ የማይጨበጥ አይነት ይሆናል፡፡
ለምሳሌ፦ ናይልሳት ላይ 11096 H እንዲሁም ያህሳት ላይ 12015 H እና 11785 H
      
👨🏽‍🔧
#የዲሽ_ባለሙያው_ክህሎት_ችግር

አንዳንድ ባለሙያዎች ለስራው ጀማሪዎች በመሆናቸው ምክንያት በትክክል Quality ላይመጣላቸው ይችላል።

👩🏽‍💻
#የተጠቃሚው_ስህተት_ናቸው

በተለይ እዚህ ላይ ብዙ ጊዜ የሚስተዋለው ችግር ከሪሲቨሩ ጀርባ የሚሰካውን ኮኔክተር መነካካትና የአሉሚኒየሙን ከቀጫጭን ሽቦዎች ከመዳቡ ወፍራም ሽቦ ጋር ማገናኘት።

👦🏽 ህፃናት Menu ውስጥ በመግባት የማይነካኩ Settingኦችን የመነካካት ችግሮች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

  🇪🇹🇪🇹 Bemnet Dish 📡 🇪🇹🇪🇹
    
@BemnetDish
     @BemnetDish
     @BemnetDish

7 last posts shown.

67

subscribers
Channel statistics