የማሻ ሰለፍዮች ቻናል


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


የታላላቅ ዳኢዎችን ፈዋኢድ የሚያገኙበት ቻናል ነው።

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የደሴ ሀጃዊራ ደሞ እንደ አዲስ አበባዎቹ ለሁለት ሊከፈሉ ዳር ዳር እያሉ ነው!!!
እንደ አተም ተከፋፍለው አለቁኮ ጎበዝ!
====================
#አሕመድ_ጎፈሬው የተሰኘው ነጭ ሀጃዊሪይ እነ ሙስጠፋ ሲኮፍሱት የነበረው እንዲህ አለ: የ "እነ ሙስጦፋ መንሀጅ ስፕሪስ ነው ሻይና ቡና ድብልቅ ነው ጀምዒያና ኢኽዋኒያ ናቸው"አላቸው!
እነሱ ደሞ ምን ይሉት ይሆን??

==============
ወደው አይስቁ አሉ!

ሰዎቹ የጅህልናቸው ጅህልና ሁሉም ሰለፍይ ነኝ ብለው እየሞገቱ እርስ በእርሳቸው ተናክሰው ሊጨራረሱ ነው!
የሚገርመው ደሞ የሚነካከሱት ከራሳቸው አንደበት እንደተሰማው በስልጣን መሆኑ ነው! ልክ ኡስታዛቸው አብራር እንዳለው!

የሚገርመው!
ሰለፍይ ነን ብለው እየሞገቱ ለስልጣን ሲሉ ፋሲቅ ሙናፊቅ እየተባባሉ ሲሰዳደቡ ነው!

ወንድማችን ኢብኑ ሙነወር!
የነዚህ ሰዎች መንሀጅ የዱርዬ መንሀጅ ነው ብሎ የተናገረውኮ ወዶ አደለም!

#ኡስታዞቻቸው…
~አይብ መደበቅን ትተው እርስ በርሳቸው በዚና ሲፈራረጁ!!
~እርስ በእርሳቸው በሌብነት ሲፈራረጁ!
~እርስ በእርሳቸው በማጭበርበር ሲፈራረጁ!
ዱርዬዎች ናቸው ማለቱ ምን ይደንቃል አህባቢ!!!

كتبه: أخوكم أبو ماهر الأثري..

t.me/al_hajawira




خالد الغرباني الخبير بالقوم ٣


#صراعات_الحجاورة_الداخلية

بسم الله الرحمن الرحيم
قال أخونا أبوحمزة محمدالعمودي - حفظه الله - :
قال شيخنا يحيى - حفظه الله - : " نحن نعمل لإدخال الناس في السلفية . لا لإخراجهم " .
نقله أبوالنذل بن محمد الماجد ، أحد دجاجلة حركة طيش المحترقين .
قلت : هذه مجمل طرائق السلفية في اليمن .
نعرضها على شيخنا يحيى - حفظه الله - رجاء التوجيه والنصح السلفي ، للتي هي أقوم وهاكمو :
1] سلفية شيخنا الإمام الوادعي - رفع الله درجته في المهديين - .
2] سلفية التقريب بين الحزبيين والسلفيين .
3] سلفية التوجيه المعنوي العسكري .
4] سلفية العسكرة والفندمة .
5] سلفية الضياع والتفلت الدنيوي .
6] سلفية جمعية القطيبي والحطيبي والعيسي الخيرية .
7] سلفية السكوت عن الأخطاء .
8] سلفية عدم تقرير المخالف بخطئه .
9] سلفية عدم الاعتبار بشروط التوبة المعتبرة شرعا .
10] سلفية إقحام الدعوة السلفية وحملتها ، في صراعات ومصادمات ومهاترات سياسية قذرة .
11] سلفية النزول في مساجد الحزبيين ، ومخالطتهم .
12] سلفية مماسكة المخالف حتى تقوى شوكته ، وتبرز عضلاته .
13] سلفية خذيلة صاحب الحق ، والتقاعس عن مناصرته .
14] سلفية الطيش ، والحماس الخلفي .
15] سلفية السطو على مساجد الحزبيين .
16] سلفية حلول وأنصاف .
17] سلفية تقرير قواعد الإبانة .
18] سلفية التباهي ببناء المساجد وعرضها .
19] سلفية تصيير دور العلم شبه ثكنات عسكرية ، ومؤخرات لجبهات النزال ! .
20] سلفية حراكية انتقالية .
21] سلفية المتاجرة بدماء طلبة العلم وغيرهم .
22] سلفية توسيد الأمر في أهم مسائل الدين وأعظمها إلى غير أهله ، كالجرح والتعديل .
23] سلفية مجالسة السياسيين ، وأرباب الدنيا .
24] سلفية التقليد ، والتعصب الأعمى .
25] سلفية حصر الحق ، والنطق به على الأكابر .
26] سلفية كن معنا وإلا فضدنا .
27] سلفية تأخير البيان عن وقت الحاجة .
28] سلفية عدم القيام بواجب النصح السلفي الشرعي .
29] سلفية لانترك الرجل حتى يتركنا .
30] سلفية نصحح ولانهدم .
31] سلفية المعذرة والتعاون البنائية .
32] سلفية الصلح المبتدع التمييعي .
33] سلفية التحريش والكذب والخداع والتلبيس وقلب الحقائق والتكتيل الحزبي .
34] سلفية التمسح والتملق والتزلف والتباكي عند أهل العلم .
35] سلفية عدم مقارعة الحجة بالحجة .
36] سلفية الاستعانة بذوي السلطة على صاحب الحق .
37] سلفية التأكل والتلصص باسم الدعوة .
38] سلفية كثرة محاسن العالم مانعة من القدح فيه .
39] سلفية الولاء والبراء الحزبي الضيق العفن .
40] سلفية أدعياء السلفية الجديدة ، خطوط حمراء ، يحرم الاقتراب منها .
41] سلفية تسلط دعاة التميع والتمييع على الدعوة السلفية .
42] سلفية زعزعت الثوابت السلفية وتمييعها ، كالهجر والتميز ، والولاء والبراء ، والحب في الله ، والبغض فيه ، والتصفية والتربية ... .
43] سلفية التهوين من شأن الأخطاء .
44] سلفية التزهيد بالردود العلمية وأهلها .
45] سلفية التلون .
46] سلفية عدم إنكار بعضهم على بعض كشأن بني إسرائيل .
47] سلفية نشر ماهو لصالحهم ، وتغطية وتعمية ماكان عليهم .
48] سلفية الاغترار والاحتجاج بالكثرة .
49] سلفية الهنجمة ، والهيلمان الحزبي .
50] سلفية النفخ الحزبي .
51] سلفية مناصرة المخالف ، حتى إذا أحس بالخطر انتفض
كالدجاجة ، وأعلن على من ناصره قبل النكير ، كأن لم يكن شيء !!! .
52] سلفية التخبيب بين الشيخ وتلميذه .
53] سلفية محاولة التضييق على صاحب الحق ، والشدة عليه والغلظة ، ورميه بالإفك المبين ، والظلم المبير .
54] سلفية سلم على فلان وقل له : إن أحب أن نعطيه مسجداً ، ويدعو بسكينة وهدوء ، كلمنا له فلاناً فواعجبا !!! .
55] سلفية تمشي على درب أسلافها بأوسع مكر ، وبحذر شديد تقية ونفاقاً ! .

وفق الله الجميع لما يحب ويرضى .
والحمدلله رب العالمين .
ليلة السبت 17 / جمادى الآخرة / 1442 هجرية .

⭐️ قناتنا على التلجرام /
https://t.me/alhagwary


#ምን_ያደርጋል_ትዳር_!!

ለይምሰል ተጣምሮ ብቻ ከሆነ አዳር፡
በጥቅምት አግብቶ ከመፍታት በህዳር፡
ጌጥ ነው ብቸኝነት ምን ያደርጋል ትዳር፡

#አንብብልኝ_ላልከኝ_ወንድሜ
#ይድረስልኝ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi




#ቆም_ብለህ_ዙሪያህን_ተመልከት!!
-----------------------------------------------
፨አንዳንዴ ለሰወች መልካም አስበህ ራስህን ጎድተህ የምታደርገው ነገር ሁሉ የዘወትር ህይወትህ የአዕምሮ ጥያቄና የችግርህ ላይ #ብጉንጂ ይሆንብሀል።

፨ሰወች ለነርሱ ካደረግክላቸው ከተራራ የገዘፈ መልካም ነገር ይልቅ እነርሱ ላይ አንተ ሳታስበው የምትፈፅመውን ስህተት አግዝፈው እያሳዩ ሁሌም ለነርሱ እንድታስብና እነርሱ ላንተ ያደረጉልህን አንድት ጠጠር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሊያስታውሱህ ይፈልጋሉ።

የሚዘገንንህ የነርሱን አንድት ጠጠር ማስታወሳቸው ሳይሆን የአንተን ከተራራ የገዘፈ ነገር መዘንጋታቸው ነው።

፨ብዙወች ውስጣቸው ሌላ ውጫቸው ሌላ ንግግራቸው ሌላ ተግባራቸው ሌላ የሚኖሩት ህይወት ሌላ ላንተ የሚነግሩህ ሌላ ነው።

፨ብዙወች እንደሚወዱህና ላንተ እንደሚያስብ ይነግሩሀል በመሀላ ያረጋግጡልሀል ግና በችግርህ ጊዜ ላንተ ማን ምን እንደሆነ ትገነዘባለህ።
#አንተ_ግን_በመልካምነትህ_ቀጥል___!!

፨#ጀግናየ___!!
አንተ ለሰወች ብዙ ውለታ ስትውልላቸው ይህ ሰው ከጀርባው ምን አለ ብለው ከጠላታቸው የበለጠ አንተን ይከታተሉሀል።
ለነርሱ ከማዘን የተነሳ ለነርሱ የምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ በሞኝነት ይረዱትና ለአንተ ያላቸው ንቀት ለነርሱ በምታደርገው ርዳታ ልክ ይወርዳል።

፨#ሰወች ምንም ብታደርግላቸው አንተን ከማማትና በመጥፎ ከመጠርጠር አይቆጠቡም።
ይህን ባሳለፍኳቸው የህይወት ትዝብቴ ውስጥ ከ40 ጊዜ በላይ አረጋግጫለሁ።

፨#የሰው__ልጂ___
#እጂግ_ውስብስብ_ድርሰት_ቢሆንም_ቅሉ!!
አንተ ለማንም ከበጎነት ውጭ ምንም ነገር አትሰብ ከስህተትህ ታረም ትላንት ከነበርክበት ዛሬ የተሻለ አንተነትን ለመገንባት ታገል።

#ልብ__በል__!!
መልካሞች ማንንም አያስቸግሩም።
ነገር ግን ሳያውቁት ሳይመስላቸው ነፍሳቸውን በብዛት ያስቸግራሉ።

ይህ ፅሁፍ የተፃፈው እኔን ለመንካት ነው የሚለው ብዛቱን ስትመለከት የፅሁፌን ፅንሰ ሐሳብ በተግባር ታገኘዋለህ!!?

#ኑረዲን_አል_አረቢ__!!

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi


*#فوائد_الشيخ_عبد_المجيد_جمعة*

*📌 حكم جلسة الاستراحة في الاشفاع من صلاة الوتر اذا كانت سردا.*

*سئل الشيخ عبد المجيد جمعة حفظه الله :*
إذا صلى العبد وتره ثلاثا سردا لو خمسا سردا أو سبعا سردا فهل يجلس للاستراحة في كل الركعات الأوتار والأشفاع؟

*فأجاب حفظه الله ورعاه :*

"نعم يجلس للاستراحة لأن هذه الجلسة هي هيئة وكيفية شرعية للانتقال من السجود للقيام ولذلك يسميها بعض العلماء جلسة بالكسر بصيغة فعلة لان هذه الصيغة تدل على الهيئات والكيفيات وقد ورد في حديث مالكِ بنِ الحُوَيرث رضي الله عنه ِ: ((أنَّه رأى النبيَّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم يُصلِّي، فإذا كان في وِتْرٍ مِن صلاتِه لم ينهَضْ حتَّى يستويَ قاعدًا)) فيجلس لها ومن حكمها أن النهوض المباشر من الأرض قد يشق خاصة على كبار السن ومن بله بدنة فيجلس حتى يرجع كل عظم إلى مكانه ويكون القيام سهلا .."

*[مجلس يوم السبت ٠٤ جمادى الآخرة ١٤٤٠هـ ]*


ከወንጀለኛና ከሙብተዲእ ቅጣተ ብርቱ የቱ ነው⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ትኩረት የሚሻ ጉዳይ

《أيهما أشد عذابًا ፧ العصــاة أم المبتدعــة 》
🔂ማንኛው ነው ቅጣተ_ብርቱ ፧ ወንጀለኛ ወይስ ሙብተዲእ?

❍ سئـل الشيـخ العلامـة / صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان - حفظـه الله ورعـاه -
🔘ሸኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን ቢን አብደሏህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ተብለው ተጠየቁ።

▪الســؤال
🔘أيهما أشد عذابًا : العصاة أم المبتدعة؟
◾️ጥያቄ
🔘 ከሙብተዲእና ሌላ ወንጀል ከሚሰራ ሰው የውመልቂያማ ቅጣት የሚበረታበት ማን ላይ ነው?


🔵 فأجـ ⇓⇓ ـاب حفظــه الله :
🔴 እንዲህ በማለት መልስ ሰጡ
📌【 المبتدعــة أشـد】
◼️የሙብተዲእ ሰው ቅጣት የጠነከርና የበረታ ነው።
📌【لأن البدعة أشد من المعصية】
◼️ምክንያቱም ቢድአ በራሱ ከሌላ ወንጀል የባሰ ከባድ ነውና።
📌【والبدعة أحب إلى الشيطان من المعصيــة】
◾️በተጨማሪም ሸይጧን ዘንድ ቢድአ ከሌሎች ወንጀሎች በበለጠ መልኩ ተወዳጅ ነው።
📌【لأن العاصـي يتـوب أما المبتدع فقليلاً ما يتوب لأنه يظن أنه على حق】
◼️እንዲሁም በተጨማሪ አብዘሀኛው ጊዜ ወንጀል የሰራ ሰው ተውበት ያደርጋል ወደ አላህ ይመለሳል። ቢድአ ላይ ያለ ሰው ግን ወደ አላህ የመመለሱ ጉዳይ አናሳ ነው። ምክንያቱም ይህ ሰው በሀቅ ላይ ነኝ ብሎ ስለሚያስና ዲን መስሎ ስለሚታየው ነው።
📌【بخلاف العاصي فإنه يعلم أنه عاصٍ وأنه مرتكب لمعصية، أما المبتدع فإنه يرى أنه مطيع وأنه على طاعة】
◼️ይህ ደሞ ሌላ ወንጀል ከሚሰራው በተቃራኒ ነው። ምክንያቱም ይህ ወንጀለኛው ሰው እያመፀና ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ያውቃል። ነገር ግን ሙብተዲእ የሆነ ሰው አላህን እየታዘዘና የሱን ትእዛዝ እየፈፀመ ይመስለዋል።

📌【فلذلك صارت البدعة – والعياذ بالله – شراً من المعصية، ولذلك يحذر السلف من مجالسة المبتدعة ؛ لأنهم يؤثِّرون على من جالسهم، وخطرهم شديد】
◼️ለዚህም ነው –አላህ ይጠብቀንና– ቢድአ ከሌላ ወንጀል የከፋና የባሰ የሆነው። ከዚህ ጭብጥ በመነሳት እነዛ ሰለፎች (ቀደምቶች) ከቢድአ ባለቤት ጋር መቀመጥን በጥብቁ ያስጠነቅቁ የነበር። ምክንያቱም እነዚህ የቢድአ ሰዎች የተቀማመጣቸውን ሰው ቢድአቸውን ስለሚያወርሱም ጭምር ነው። የነዚህ ሰዎች አደጋ በጣም አደገኛና የከፋ ነው።
📚الأجوبـة المفيـدة عن أسئلـة المناهـج الجديـدة ( 28-29 )

ለዚህ አጭር ምሳሌ ላብጅለት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ለምሳሌ መውሊድን ብንመለከት

🍂መውሊድ በቁርአንና በሀዲስ ምንም መሰረት የሌለው፣ መልእክተኛው ያልሰሩት፣ ያላዘዙትና ከሶሀባዎችና ከነሱ በኋላም ከመጡታ የኢስላም ሊቃውንቶች ያላከበሩትና ግልፅ የሆነ ጥመት (ቢድአ) ሆኖ ሳለ፦ የመውሊድ አክባሪዎች ዘንድ ሄደህ ተው አለሰህን ፍሩ ከዚህ ተግባር ታቀቡ ብትላቸው ወሀብይ ይሉሀል። ወይም መልእክተኛውን የማትወድና የሳቸውን ሱና የተውክ መስሎ ይታየዋል። አላህ ካዘነለት በቀር በዛው ይቀጥላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት ይህንን ቢድአ ዲን አድርገው ስለያዙት፣ መልእክተኛው የመውደድ ምልክት ስላደረጉትና በዚህም ተግባራቸው አላህን እያስደሰቱ መስሎ ስለሚታያቸውና በተጨማሪም አጅር እናገኝበታለን ብለው ስለሚያስቡ ነው።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
🍂በተቃራኒው ኸምር የሚጠጣ ወይም የሚሰርቅን ሰው ብትጠይቀው በዚህ ተግባሩ አላህን እያስደሰትኩ ነው አጅር አገኝበታለሁ ብሎ አያስብም። ኢባዳ አድርጎም አይወስደውም። ተው አላህን ፍራ ይቅርብህ ወደ አላህ ተመለስ ብትለው ሊመለስ ይችላል። ሌላው ቢቀር እሺ ዱአ አድርግልኝ ይልሀል። ይህ የሆነበት ምክንያት ይህ ሰው ከሙብተዲኡ በተቃራኒ አላህን እያመፀ መሆኑን ስለሚረዳ ነው።

🔺ማሳሰቢያ🔺
〰〰〰〰〰
🔹ቢድአ በሙሉ ጥመት ነው ከሱ ጥሩ ሚባል የለውም።
🔹የቢድአ ባለቤት ተውበት እስካላደረገ ድረስ እሳት ለመግባት የቀረበ ነው።
🔹ቢድአ በሸሪአ የተወገዘና ከባድ ወንጀል ቢሆንም ሁሉም ቢድአ ግን ተመሳሳይ ፍርድ የለውም። ምክንያቱም ከቢድአ መካከል ግልፅ ኩፍር የሆነ አለ። ከቢድአ መካከል ወደ ሽርክ የሚያዳርስ አለ። ከቢድአ መካከል ፊስቅ አመፅ የሆነ አለ። ከቢድአ መካከል ወንጀል የሆነ አለና ግዝፈቱና አደገኝነቱ በቢድአው ሁኔታና አይነት የተወሰነ ይሆናል።


t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1650
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1650


خالد الغرباني الخبير بالقوم ٢


خالد الغرباني الخبير بالقوم ١


Forward from: ضلالات الحجوري وأفراخه
=========================

ⅱ #15 ጥያቄዎች ለሀጁሪ መንጋዎች!!!!
===========================
#ለጥያቄ_አንድ…መንደርደሪያ…
===========================
☞ በአለም ላይ በእውቀት የከነፉ አንቱ የተባሉ ጀበል ጀበል የሆኑ የሱና ኡለሞች እንዳሉንና እንደነበሩን ግልፅ ነው!
#ለምሳሌ:
~ ሸይኹል አልባኒይ…
~ ሸይኽ ረቢእ…
~ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ…
~ ሸይኽ ሙቅቢል…
~ ሸይኽ ወሳቢይ…
~ ሸይኽ ኡሰይሚኒ…
~ ሸይኽ ሉሀይዳን…
~ ሸይኽ ፈውዛን ወዘተ………………
⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡
እንደሚታወቀው እነዚህ እንቁ እንቁ የሆኑ ኡለሞች እያንዳንዷን ፊርቃ(የጥመት አንጃ) ለሰዎች ከማዘናቸው የተነሳ ከሰዎችበደንብ አስጠንቅቀዋል!
#ለምሳሌ: #ካስጠነቀቁት_ውስጥ:
~ሺአ ~ ረዋፊዳ ~ ሙርጂአ ~ኢኽዋን ~ሙእተዚላ ~ጀህምያ ~ሀዳድያ(ሀጃዊራ) ~ተብሊግ ~ ሱፍያ ወዘተ…………………………………

#ልብ_በሉ:
እነዚህ እንቁ እንቁ ኡለሞች እነዚህን የጥመት ቡድኖች ከነስህተታቸው በመጥቀስ ያስጠነቀቁት ዲንን ለመርዳትጂ የግል ጥቅም ፈልገው አደለም! ይህን እንኳን ወዳጃቸው ጠላቶቻቸውም ይመሰክራሉ!
========================
#ጥያቄው!
~ ታዳ ጀምእያ የምትባል አንጃ አለችና ተጠንቀቁ ብለው ከማስጠንቀቅ ምን ያዛቸው??????
የትኛው አሊም ነው ጀምእያ የምትባል አንጃ ተከስታለች ያለው አጭር መልስ!
==========================
#ማንቂያ:
በዚህ ጥያቄ ዙሪያ ምናልባት ቢያመጡኳ ሊያመጡ የሚችሉት ማምታቻ የሸይኽ ረቢእን ንግግር ነው!
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
ለዚህ ማምታቻቸው የተወሰነ እንይ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
#መልስ_አንድ…
~ የሸይኽ ረቢእን ንግግር እንደመረጃ አቅርቦ ለመሟገት የግዴታ ሸይኽ ረቢእን ሱንይ ናቸው ብሎ አምኖ መቀበል አለበትና እውነት #ሀጃዊራዎች ሸይኽ ረቢእን ሱንይ ብለው አምነው ይቀበላሉ! የሚለውን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ከራሳቸው አንደበት ኡስታዛችን ብለው ከሚኮፍሱት የተሰማውን ሰምታችሁ ፍረዱ!
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
===================
https://t.me/al_hajawira/1362
====================
#በአጭሩ ጉዳዩ እዚህ ያበቃል ምክንያቱም: አንድ ሱንይ ነኝ የሚል ሰው የሙብተዲእ አሊምን ንግግር ይዞ እንደመረጃ መጠቀም ስለማይችል!!!!

#ምንምኳ_ሀቂቃው_ከታየ_ሸይኽ_ረቢእ #የሱና_ኡለማእ_መሆኑ_ከመታወቁ_ጋራ

#ሁለተኛ_መልስ:

~ ሸይኸደ ረቢእ በጀምእያ ዙሪያ የተናገሩት ሁለት አይነት ይዘት የያዘ ንግግር ነው!
#አንደኛ:መስፈርትን በማስቀመጥ መስፈርቱ ከተሟላ ጀምእያ ውስጥ ገብቶ መስራት እንደሚቻል የተናገሩበት!

#ሁለተኛ: በስድ ጀምእያ ክልክል ናት ብለው የተናገሩበት አጋጣሚ ነው!

#በመጀመሪያ…
☞ ሸይኽ ረቢእ #ጀምእያን ከጥመት ቡድኖች ውስጥ ከከተቷት! በከፊል ንግግራቸው መስፈርቷን ከጠበቃችሁ
ገብታችሁ ብትሰሩ ችግር የለም አይሉም ነበር! ምክንያቱም: አንድ የጥመት አንጃ የጥመት አንጃነቱ ከታወቀ መስፈርቱን ከጠበክ ግባ የሚባል ነገር የለም! ለምሳሌ: ኢኽዋን የተሰኘው አንጃ ኢኽዋንነቱ ከታወቀ መስፈርቱን ከጠበክ ኢኽዋን ብትሆን ችግር የለም የሚባል ነገር የለም!!

#በመቀጠል…
አይ ጀምእያ መስፈርቷን ከጠበቀች ገብታችሁ ብትሰሩ ችግር የለም ያለው የሸይኽ ረቢእ ንግግር የቆየ ነው! አዲሱ አቋማቸው ቢድአ ናት ያሉበት ነው ካለ!
#መልስ:
① ይሄ አዲስ ያ አሮጌ ለመሆኑ አሳማኝ መረጃ ወይም የተናገሩበት የሂጅራ አመትን እንጠይቀዋለን!
② የአንድ አሊም ንግግር የተለያየ ሲሆን መጀመሪያ جمع (መሰብሰብ) ነውጂ نسخ (መሻር) አደለም የሚቀደመው!!!
قاعدة أصولية:
=========================
إذا حصل التعارض بين الدليلين
أولا الجمع والثاني النسخ والثالث
الترجيح…………
==========================
ይህ ነው የኡስልዮች ቃኢዳ…
⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡

#ስለዚህ_ምንም_መፈናፈኛ_የላችሁም,
ሲጀመር ሸይኽ ረቢእን የሱና አሊም ብላችሁ አለመቀበላችሁና ከዛም ሙብተዲእ ብላችሁ የምታስቡትን ሰው ለስሜታችሁ ስትሉ እንደመረጃ ልትፈልጉ መሮጣችሁ እናንተ እንደማታና ጧት ዚክር ጀምእያ እያላችሁ የምትጮኹት
ያለ አንድ አሊም ከነፍሳችሁ የመነጨ መሆኑን ግልፅ ያደርገዋል!!!!!

#14 ጥያቄዎቹ ይቀጥላሉ!!!!!

كتبه: أخوكم أبو ماهر الأثري.....
t.me/al_hajawira


አይወርድም


Forward from: الدعوة السلفية في مدينة أسوسى
★ሃበሻን አይደለም አህባሽ ማለታችን★


ያን የቢድአ ሰዉ ሱና የራቀዉን ፡
በእስልምና ስም ንግድ የነገደዉን፡

ሱናን ለመዋጋት ቀን ሌት የለፋዉን፡
ሃበሽይ ስንል ፈልገንበት ነዉ የሽርክ መሪዉን
የቢድአ አፍቃሪ አብደላህ ሃረሪን፡፡

እናም......

የሱን አቋም ይዞ አደናጋሪዉን
አትንኩብኝ ብሎ እንቧ ዘራፍ ባይዉን


ድንበር አላፊዎች ተከታይ ጭፍሮችን፡
እነኝህን እንጅ አህባሽ ማለታችን፡
ኢትዮ ተወልዶ ኢትዮ ያደገን አይደለም ፍርዳችን፡፡


✍አቡ ፈዉዛን A.shikur
Joine👇👇👇👇👇👇
@asssosa
https://telegram.me/yeteleyayukitabochyemlekekubet


إنَّا نُحَذِّرُكُم أيها المسلمون..!!

#التفريغ اتَّقُوا اللهَ أَيُّهَا المُسلمون.. إنَّا نُحَذِّرُكُم أيها المسلمون، فإنكُم أُمناءُ على أرضِ الإسلامِ فلا تُضَيِّعُوها، وكلُّكُم معشرَ المسلمين على ثُغْرٍ مِن ثغورِ الإسلامِ؛ فَحَذَارِ أنْ يُؤتَى الإسلامُ مِن قِبَلِكُم، حذارِ أخي أنْ يُؤتَى الإسلامُ مِن قِبَلِكَ، فلا تَتْبَع كلَّ ناعقٍ، ولا تَسْمَع لكلِّ ثائرٍ مُثيرٍ هائجٍ، وحذارِ أنْ تأخذَ شيئًا مِن غيرِ دليلٍ، اضرب بكلِّ أمرٍ عُرْضَ الحائطِ واجْعَلْهُ تَحْتَ مَوَاطِئ الأقدامِ إذا لم يكُن مُوافِقًا للكتابِ والسُّنَّةِ.
وكلُّ مَن دعاك –يدْعُوك- إلى اتِّبَاعِهِ، فقُل: أَعرِضُ كلامَكَ واعرضْهُ لي على الكتابِ والسُّنةِ، مِن أين؟ الكتابُ على مُرَادِ اللهِ والسُّنةُ على مُرَادِ رسولِ اللهِ –صلى الله عليه وعلى آلِهِ وسلم-، إنْ فعلْتُم ذلك فُزْتُم وسَعِدْتُم ونَجَحْتُم وأفْلَحْتُم، وإنْ لم تفعَلُوا؛ فَإِنَّمَا هو مُسْتَقْبَلُ الإسلامِ في هذه الأرضِ تُضَيِّعونَهُ بأنفُسِكُم، وتُدَمِّرُونَ على أَبْنَائِكُم وحَفَدَتِكُم مِن بَعْدِهِم مُستقبلَهُم، لكي يُسَامُوا الذُّلَّ والهوانَ والخسفَ والطُّغيان، وإلى اللهِ المُشتكَى مِن أقوامٍ يَدَّعُونَ الانْتِمَاءَ إلى دينِ اللهِ ربِّ العالمين ولا يحرِصُونَ على الأَخْذِ بدينِ اللهِ ربِّ العالمين!! وما دينُ اللهِ ربِّ العالمين؟
دينُ اللهِ كتابُهُ وسُنَّةُ نَبِيِّهِ –صلى اللهُ عليه وعلى آلِهِ وسلم-، لَيْسَ دِينُ اللهِ بِزبَالَاتِ الأَفْكَارِ ولا قمَامَاتِهَا، ولا بِأَفْكَارِ الرِّجَالِ، وإنما دينُ اللهِ:
قالَ اللهُ، قال رســولُهُ، قال الصــحابةُ ليس بالتـمويــهِ
ما الدينُ نَصْبَكَ للخلافِ سفاهةً بين الرسولِ وبين قَوْلِ فَقِيهِ.
الدينُ قال اللهُ، قال الرسولُ، قال الصحابةُ، وماعدا ذلك فأمرٌ ينبغي أنْ يُتوقَّفَ عندهُ طويلًا...

رابط تحميل المقطع على التيليجرام 👇👇
https://t.me/ahmed19871111/2615


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


➶➹➶➹➶➹
" بعض ضلالات الحجوري
العقدية
والمنهجية
والعلمية
والأخلاقية"


የየህያ አል ሀጁሪ
የአቂዳ
የመንሃጅ
የዕውቀት
የስነ-ምግባር

ከፊል ስህተቶች

ክፍል

🎙 شيخ أبو ذر بن حسن الولوي

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/AbuImranAselefy/2452




ላ ል #ኢንሻአላህ

ይከታተሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/Sn62xstw8Nvq1swV


#ለባጢል_ባለቤት_ልክ_ልኩን
#የሚነግሩማ_ያስፈልጉናል!!!

➩➪➚➪➚➩➩➪➶➩➪➩➧
بسم الله الرحمن الرحيم
إن الحمد لله نحمده ونستعينه ونستغفره، ونعوذ بالله من شرور أنفسنا وسيئات أعمالنا، من يهده الله فلا مضل له، ومن يضلل فلا هادي له، وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له، وأشهد أن محمداً عبده ورسوله، صلي الله عليه وعلى آله وأصحابه ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين وسلم تسليناً كثيراً.
أما بعد:

➖➖➖➖➖➖➖➖➖
السلام عليكم
✅✅ ورحمة الله
✅✅✅ وبركاته
==================>
ደስ አይልም ከሚባሉ ተግባራት መካከል የባጢል ሰዎች በሐቅ ሰወች ላይ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ማሰራጨታቸው ነው።
ለምሳሌ ያክልም፦


↪️ የቢድዓ ባለቤት በአህለሱና ላይ የሚያሰራጩት አሉባልታ


↪️ የሽርክ ባለቤት በተውሂድ ባለቤት ላይ የሚነዙት የውሸት ተረት ተረት እና


↪️ የኩፍር ባለቤቶች በአማኞች ላይ የሚደርጉት የማጠልሸት ስራ ደስ አይልም ከምንላቸው ሁኔታዎች ይመደባሉ።

➡️ #ነገር_ግን ለነዚህ አእምሮ እያላቸው መጠቀም ላቃታቸው ሰዎች ልክ ልካቸውን የሚነግራቸው ሲገኝ #ደስ ይላል።

➲ ለዛሬ የምንመለከተው ካፊሮች በሙስሊሞች ላይ ሲሉ የነበረውን የማንቋሸሽ ንግግርና እና #አጥጋቢ_ምላሽ ነው።

ይችን ስድብ ሰምታችሁ ታቃላችሁ? ⤵️

ቂጥ አጣቢ ❌❌❌

ምናልባት እንደየአካባቢው ይለይ ይሆናል እንጂ ብዙ ካፊሮች ሙስሊሞችን ለማንቋሸሽ ሲሉ የሚጠቀሟት ስድብ ነች።

✅✅✅ #ደስ_የሚለው ነገር ለነዚህ ከሃዲያን መልሰው እንድሸማቀቁ አማኞች ደግሞ የስነ-ልቦና የበላይነት እንዲያገኙ በሚደርግ ግጥም አንድ ጀግና ሰው መልስ ሰጧቸው

#አብረን_እንከታተል ⬇️

ይህ እስላም እያሉ ሰው ከማንገላታት፣
ይሻል ነበር ይልቅ አይቶ ልብ መግዛት።
✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️
ቂጥ አጣቢ እያሉ ሰው የሚያረግሱት፣
ኩስን ተለቅልቆ ወትፎ ይዞት
መግማት ይሻላልወይ ዳኢም መከርፋት
☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅
እጅግ ጥናት ይስጣት የሚያገቧት ሴት፣
ግም ለግም ነውና ምንም አይላት
✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️
እንደሴት ይላሉ ቁጭ ብሎ መሽናት፣
መቆሙ ተሽሎ የውሾች ሀለት።
✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️

ለባጢል ባለቤት ሁሉ እንደዚህ
#እንገት_የሚያስደፋ
#የሚያሸማቅቅ
#ስርዓት_የሚያሲዝ
#ዲኑን_የሚጠብቅ
#ከሙስሊሙ_የሚከላከል

ጀግና ያስፈልገናል!!!

አላህ ያብዛልን!!!
ኧረ እኛንም ጀግኖች አላህ ያድርገን!!!
የከንቱ አላማ ባለቤቶችን የምናዋርድበት ከህዝባችን የምንከላከልበት

#ዕውቀትና_ብቃት_ይለግሰን!!!
✅ አሚን
https://t.me/AbuImranAselefy/2451

ወንድማችሁ አቡ ዒምራን
#ሙሐመድ_መኮንን

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ጆይን ⤵️⤵️⤵️ join
↪️ https://t.me/AbuImranAselefy
ጆይን ⤵️⤵️⤵️ join
↪️ https://t.me/AbuImranAselefy
ጆይን ⤵️⤵️⤵️ join
↪️ https://t.me/AbuImranAselefy

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
[ ما هي الطريقة التي تبقي طالب العلم مرتبطا بالعلم الشرعي بعد تخرجه من الجامعة ؟].

🔸لفضيلة الشيخ : #أزهر_سنيقرة حفظه الله.


የቅጥፈት ጉድጓድ የሆኑ ሀጃዊራወች ቲንሽ እንከን ሲገጥማቸው እሱና ሰወች ላይ አፋቸውን ይከፍታሉ አቅም ያላቸው እሱና ሰወችላይ ምላሳቸውን ለማርዘም ብቻነው አህባሽ ኢህዋን ሲበዲላቸው ዘለው እሱና ሰወች ላይ አፋቸውን ይከፍታሉ ንደታቸውንም የሚወጡት በሱና ሰወች ላይነው ሰሞኑን መቅደላላይ ታስረው ስንት ሲለፈልፉ እንደነበር ያየአይቷቸዋል ደሞ ሁለየም እንከን ሲገጥማቸው በዲን ጉዳይ እንደተበደሉ ያወራሉ ስራቸውን ግን ያየ ሰው እና አላህ ያውቀዋል

20 last posts shown.

171

subscribers
Channel statistics