EUPHŔĂT€§ 😎😋


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


I don't know what i am doing so join and see what im gone do 😊😊

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


'ኦ/O' የደም አይነት እጥረት አጋጥሟል ፦

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት በኦ የደም አይነት እጥረት እንዳጋጠመው አስታውቋል።

አገልግሎቱ አሁን ላይ ኦ የደም አይነት በክምችቱ የሚገኘው ለሰባት ቀናት ብቻ መሆኑን ነው የገለፀው።

በመሆኑም ኦ/O የደም አይነት ያላቸው ዜጎች በአቅራቢያቸው ወደ ሚገኝ የደም ባንክ አገልግሎት ቅርንጫፍ በመሄድ ደም እንዲሰጡና ህይወት እንዲያድኑ ጥሪ ቀርቧል።

#Share #ሼር

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia


ምንጊዜም ቢሆን አብሯችሁ ላለው ሰው ቅድሚያ ስጡ! በተስፋና በቸልተኝነት የሩቅ ነገር ስትጠብቁ ከጎናችሁ ያለው እንቁ ድንገት በሌላ ሰው እንዳይወሰድ።
፦ ለምንድነው አብሮን ላለ ነገር ዋጋ ማንሰጠው?
፦ ለምንድነውስ እንግዳ ነገሮች ላይ እይታችን ከብዶ ለመያዝ የምንጓጓው?
አንተ/ቺ በኔ ውስጥ ትልቅ ዋጋ አለህ/ሽ
ሁሌም ኑርልኝ/ኑሪልኝ!! እወድሀለው/ሻለው 😍😍😍😍❤❤❤❤
አብሬህ/ሽ በመሆኔ እድለኛ ነኝ!!

ማራናታ

☺️☺️☺️☺️☺️☺️😘☺️☺️☺️☺️☺️☺️


I grow happier with every moment spent by your side.

🧡


በጣም የሚያናድድ ነገር ቢኖር፥ መፅሀፍ አንብበን የሆነ ቦታ ላይ አቋርጠን፥ ከዛ ከጊዜ ቦኋላ ልናነብ ብለን ረስተን፤ የረሳነውን ለማስታወስ ብለን ወደኋላ ተመልሰን እስክናስታውስ የምናነበው ነገር ነው።


ይሄን ጊዜ ልክ የምንወደውን አይነት ሙዚቃ የሚሰራ የማታውቀው አርቲስት ይኖራል።


እፀዋት ለኛ Oxygen በመስጠት እያኖሩ ያራቡናል፥ ስንሞት ሬሳችንን አበስብሰው ይመገቡናል።


top lies of #boys
- I won't leave you, i promise
- you're the only one
- "she's just my friend"
- you and me forever

no.1 lies of #girls
- i believe you


"በዚህ አለም የፅናትን ቦታ የሚተካ የስኬት ሚስጥር የለም። ታለንት በፍፁም አይተካውም! አገሩን የሞላው ታለንት ያለው ግን ያልተሳካለት ኦኮ ነው። ጂንየስነትም አይተካውም! ልዩነት የማይፈጥር ጂንየስነት እንደ ተረት ነው። ትምህርትም አይተካውም! ምድርን የሞላት የተማረ እኮ ነው" ይለናል ኬልቪን ኮሊጅ።

ካልፀናህ ምንም ብትጀምር ስለማትጨርሰው ውጤት ሳይሆን 'ሞክሬ ነበር' የሚል ትዝታ ነው ትርፉ።

ካልፀናህ ቤቱን አሸዋ ላይ እንደሚገነባ ሰው ነህ። ለጊዜው ቤት ያለው ቢመስለውም ከበድ ያለ ንፋስ ሲመጣ ግን ነቅሎ ይወስድበታል።

ወዳጄ ምንም ነገር አምነህበት ከጀመርክ አይቀር መፅናት አለብህ!


ሰናይ ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏


😍❤️😍❤️😍


Someone said to me omce it's better sometimes knowing when to quit instead of lying to yourself and hurting the one you love the most
✨ ✨
✨ ✨


⚠️⚠️
𝙸𝙵 𝚈𝙾𝚄𝚁 𝙰𝚂𝚂 𝙸𝚂 𝙶𝙾𝙸𝙽𝙶 𝚃𝙾 𝙻𝙴𝙰𝚅𝙴 𝙳𝙾𝙽'𝚃 𝙹𝙾𝙸𝙽​😏


I hope you always have the courage to keep loving yourself no matter how many times the world breaks your heart
° . 📯 📯 . °


If a man cheats on his woman with you, what makes you think he wont cheat on you with another.
° . 📯 📯 . °


I feel like I'm too busy writing history to read it.
° . 📯 📯 . °


My mind tells me to give up, my heart won't let me.
° . 📯 📯 . °


It's better living in the zoo than living with you..
° . 📯 📯 . °


As a body everyone is single, as a soul never.
° . 📯 📯 . °


ልቤም ኩላሊቴንም ሙሉ አካሌ ያንተ ነው ብለሽኝ የለ በቃ #ኩላሊትሽን_ሸጠሽ መኪና🚘 ግዢልኝ😂😝


The way I care for people makes me wish I had 'somebody' like me in my life.


ጀለስ ስራ በጣም ከመጥላቱ የተነሳ ጫማ👟 እንኳን ሲገዛ ማሰሪያ የሌለውን እየመረጠ ነው።

20 last posts shown.

162

subscribers
Channel statistics