ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ሌሎች ገጣሚያን ⚖️⚖️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣
መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያዊ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


#ዋ_አድዋ
#ሎሬት_ፀጋዬ_ገብረመድህን
ዋ!!!!!!!!!
ዓድዋ ሩቅዋ
የአለት ምሶሶ አድማስ ጥግዋ
ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ
ዓድዋ! ባንቺ ብቻ ህልውና
በትዝታሽ ብጽዕና
በመስዋዕት ክንድሽ ዜና
አበው ታደሙ እንደገና................
ለወዳጆ ያጋሩ #ሼር #ሼር
@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


#የአድዋ_ድል_ሲታወስ
የአውሮፓ ሀገራት አፍሪካን በተቀራመቱት ዘመን ጣልያን ኢትዮጵያን በቀኝ ግዛቷ ለማድረግ መንገድ የሚከፍትላትን የውጫሌውን ከአፄ ምኒልክ ጋር ውጫሌ ከተማ ላይ በተወካያቸው አንቶኒ ተዋዋለች ከተደረገው ውል አንቀፅ ፲፯[17] ግና የአማርኛና የኢጣልኛው ትሩጋሜ..

ለሁሉም ሼር SHARE ይደርግ💪
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


ዘራፍ ሀካኪ ዘራፍ ዘራፍ ሀካኪ ዘራፍ

ጥቁር ነኝ የምኒልክ ልጅ
የሥላሴ አሽከር የፈጣሪ ወዳጅ

ዘራፍ ሀካኪ ዘራፍ

ጠላት ሲመጣ ኢትዮጵያን ሊያነድ
ተመለስ በሉት ከዙፋኑ ሳይወርድ
ይፍራኝ  ንገሩትክንዴ እንደሚያነድ


💚💛❤️ ቀጥሉ 😊😊😊🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


#የጣይቱ_ፋኖ
#በመስፍን_ወንድወሰን
አትንካኝ አትየኝ አትድረስ መች ሆነ፣
አትቅጠፍ ብቻ ነው ወኔን የሸመነ።
የሚንቀለቀል የደም ምሳ የሚፍለቀለቅ የደም እራት፣
ከእልህ እያላተመ ጣይቱን አድዋ መራት።
ፀሀይ እንኳን ሳትወጣ ቁጣዋ ፀሀይን ቀድሞ፣
በአድዋ ግዙፍ ተራራ ንዴቷ እልህን ሹሞ.........
@eliyasshitahun
@eliyasshitahun
#ይደመጥ! 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹


#መሳጭ_የአድዋ_ግጥም
ዘራፍ ሀካኪ ዘራፍ
ዘራፍ ሀካኪ ዘራፍ
ሰላም አውለኝ ብሎ ተነሳ
ሎሚ የለመደው በእጅጉ አገሳ
ጠላት ሲመጣ እየለየ ጎሳ
አደራርቦ ጣለ እየነጨ ጎሳ
የወደቀ አልጋ ዘምቶ የሚያነሳ
ደሙን ያፈሳል.......🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለወዳጆ ያጋሩ #ሼር #ሼር
@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


"የጥቁር ሰው ቁጣ"

የሙሶሎኒ ግፍ እንጥሻ፡
ካሳው ቢርቅ እንደዋሻ..:
.....እንደ ጥሻ፡
ይማርህ ባይ የሚለው ቢያጣ
ገላጋይ ሰው ወጌሻ፡
እያደር ግፉ ሲፋፋ...
ጠቡ ጥበቱ ሲሰፋ..
እንደ ተናካሽ ውሻ ካለቅጥ ሲወበራ፡
ውሻም በደጁ ነበረ ቢኮራ ።
ሀገር ማፍረስ ..
ድንበር መቁረስ..
ቅኖና መጣስ..
ዶግማ መቀንጠስ..
ማህተብ መበጠስ..
ይህ በሽታው ታጥቶለት ፈውስ፡
አድዋ ጣለው በፈረስ ።
በአየር በፈረስ ሲቀናጣ፡
መድሀኒት ሆነው የሀበሻው ክንድ
የጥቁር ሰው ቁጣ ።
ያገሬ አርበኛ  ጠላት ሲመጣ መተኮስ፡
የደላው እንደሆ ማረስ፡
የመነነ እንደሁ መቀደስ፡
በለስ ከቀናው መንገስ፡
የሀረጉ ነው የዘሩ ብቃይ፡
የዘመዶቹ የአብራኩ ክፋይ ።
የአዛውንቱ ምርቃት፡
የወዛዝርቱ እህል ስንቃት፡
የአርበኛው ሁሉ ደምፍላት፡
የጣይቱ ትኩሳት፡
የሚኒሊክ ሱባዔ፡
የመናኞቹ ጉባዔ፡
የሊቃውንቱ ወረብ፡
የፈረስ በቅሎው ወገብ፡
ቁጣመርከቡ ዘረገፋቸው
አድዋ ከደሙ ወደብ ፡
ጣልያን ሀያሉን የጥቁር ሰው
ቁጣ አስገዛው አደብ ።

#ገጣሚ ፋሲካው
                      ጌታቸው(አርከለዲስ)
የካቲት 23/1888 ዓ.ም
    #አድዋ

@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የኢትዮጵያዊነትን መንፈስ እና ኃይል ፣ የጀግንነትን ግርማ ፣ የኩራትን ካባ  የተላበሳችሁ እንቁ እና ኩሩ ኢትዮጵያዊያን !  እንደምን ቆያችሁ የሀገሬ ልጆች  ከነብሴ በላይም  የምወዳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን  ❤❤

በዚህ ቻናል  ከነገ ማለትም ከቀን 18/06/2015_23/06/2015 
#ADWA_CHALLENGE
በሚል ታላቅ CHALLENGE ቻናሉን ለማድመቅ አስበናል  ታዲያ በዚህ ቻሌንጅ፦

ስለ አድዋ ታሪክ የሚዘክር ፣ ኢትዮጵያዊነትን የሚያሞግስ እና ጀግንነትን የሚያወድሱ   ግጥሞች ፣ ወጎች ፣ ተረት እና ምሳሌዎች ፣ ብቻ የፈለጋችሁትን ስለቃልም ሆነ ስነፅሁፍ በቻናሉ በማጋራት  ኢትዮጵያዊነትን እንድታደምቁ በአክብሮት ተጠርታችዃል ! ምን ያህላችሁ ዝግጁ ናችሁ!!!!

ያላችሁን ማንኛውም ግጥም ፣ ወግ ፣ ምሳሌያዊ አገጋገሮች ወዘተ በፅሁፍም ሆነ በድምፅ ለመላክ ወይንም ለማጋራት

👇👇👇👇 👇👇👇👇
@Henilogy
@Henigos777

ለሁሉም SHARE አድርጉ🙏🙏👉🙏🙏🙏🙏👉🙏🙏🙏
@eliyasshitahun
@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


ሰላም ውድ የዚህ ቻናል አባላት እንደምን አመሻችሁ!

ነገ አንድ ይዤ መጥቻለሁ ጠብቁኝ😊🙏




#እንደገና_ይናፍቀኝ_ነበር
#ገብረክርስቶስ_ደስታ
ዞሮ ዞሮ ከቤት ይላል የኛ ተረት
አቧራው ፀሀዩ ይናፍቀኝ ነበር....
መሳጭ ግጥም
ለወዳጆ ያጋሩ 👉ሼር #ሼር
@eliyasshitahun
@eliyasshitahun




👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለፈገግታ እና ለተዓምራዊ እውቀት
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር


#ድንግል_ነኝ
ሽንት አስጨራሽ አስቂኝ ግጥም!
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ለወዳጆ ያጋሩ
#ሼር #ሼር
👇👇👇👇👇
@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆም ፆመ አብይ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! አማላችን እግዚአብሔር ፆሙን የበረከት ፣ የምህረት ፣ የይቅርታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ያደርግልን።
🙏🙏❤❤🙏🙏👐

@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


#የካቲት12 [የደም ቀን] 💔

#የካቲት_12 ቀን ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት በጀነራል ግራዚያኒ ትዕዛዝ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዉያን የሚታሰቡበት ነዉ።

የዛሬ 86 ዓመት ግራዚያኒ የተባለዉ የጣሊያን ጀነራል ከሀገሩ ኢጣሊያ ንጉሳዊያን ቤተሰቦች ዘንድ አንድ ልዑል መወለዱን አስመልክቶ ደስታዉን ለማክበር የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በአሁኑ 6 ኪሎ ዩንቨርሲቲ በቀድሞዉ ገነተ ልሎል ቤተመንግሥት ሰበሰበ።

በዚህ ወቅት የፋሽሽት ኢጣሊያ ወረራ ያስቆጫቸዉ ሞገስ አስገዶም እና አብርሃ ደቦጭ የተባሉ ሁለት ወጣቶች ከተሰበሰበዉ ሕዝብ መሀል ወጥተዉ ወደ ግራዚያኒ ቦንብ ወረወሩ።

በዚህም ግራዚያን እና በርካታ ባለስልጣናቱ ቆሰሉ። ይህ ያበሳጨዉ የፋሽስት ኢጣሊያ ጀነራል ግራዚያኒ ያለርህራሄ ኢትዮጵያዉያን እንዲጨፈጨፉ አዘዘ።

ኢትዮጵያውያኑ ሰማዕታት በፋሽሽት ኢጣሊያ የተጨረጨፉት በ1929 ዓ/ም የካቲት 12 ቀን ልክ የዛሬ 86 ዓመት ነበር።

ወጣት አብርሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶምን ጨምሮ በሦስት ቀናት ብቻ 30 ሺህ ኢትዮጵያዉያን በዕለቱ ተሰውተዋል።

የሰማዕታቱ መታሰቢያ ሀውልት በአዲስ አበባ ከተማ በስድስት ኪሎ አደባባይ ላይ ቆሟል። በሀውልቱ ሥር በየዓመቱ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ የመታሰቢያ ስነስርዓት ይካሄዳል።
ሼር አድርጉት 🙏🙏🙏🙏

@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


እያንዳንዱን 💬 ቃላት፣ ሐረጋት ብሎም ስንኞች በጥሞና አድምጡት❤👐❤👐❤
#የአምላክ_እንባ
#ገጣሚ_በላይ_በቀለ_ወያ
ሼር ማረግ አትርሱ 🙏

@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


😁 ባቄላ 😂

ብታጠግቢኝ ሆዴን መከራ ነው ፈስሽ😏
ኮንበሬን ነፋሽው ብውጥሽ ብውጥሽ😇
መቅረቴ ነው ብቲኝ ባትይም ምናለ😜
ባልበላሽ ላንጀቴ ጥሬ ፈስ ቀለለ😂

😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
;;::::::::;;;:/: join us :;';::::::;'';:/:
@eliyasshitahun
@eliyasshitahun


ህሊና 🤯 🧠🧠🧠
#ገጣሚ_አቅራቢ
#ኤፍሬም_ስዩም
ይቀላቀሉን👇👇👇👇👇
;;;;;;:::::: JOIN US :;:::;;:;:;:
@eliyasshitahun
@eliyasshitahu
n


#ገጣሚ_አቅራቢ
#ኤፍሬም_ስዩም
ለምን አልፈጠርክም
እስክትፈጥር ድረስ!
😳😳😳😳😳😳
@@@@ join us @@@@

@eliyasshitahun
@eliyasshitahun

20 last posts shown.

921

subscribers
Channel statistics