Canal+ Ethiopia በ Eutelsat 7E ላይ Free ሆኖ በጊዜያዊነት እየሰራ ነው።
የዱሹ አሰራር ከNilesat ከፍ አርገው ወደ ግራ ዞር በማረግ ይገባል።
11513/V/30000 ለመፈለጊያነት መጠቀም ይችላሉ።
• የሚሰሩት በHEVC265 ሪሲቨሮች ብቻ ነው ይህ ማለት በሁሉም HD ሪሲቨሮች አይሰራም።