Hamrawi Media | ሀምራዊ ሀምራዊ ሚዲያ ማነው?ሀምራዊ ሚዲያ መሰረቱን ኢትዮጵያ ውስጥ ያደረገ በዘርፉ በሰለጠኑ ባለሙያዎች የሚመራ የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲን ኤጀንሲ ( SMMA) ነው።
📜
ኤጀንሲው የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ምንድናቸው?
1/ የተቋማት እና ግለሰቦችን ሶሻል ሚዲያ ማኔጅ ማድረግ ። ለደንበኞች ተከታዮችን፣ ደንበኞችን እና ሽያጭ መጨመር
2/ በሶሻል ሚዲያ ዙርያ እና በሶሻል ሚዲያ የማርኬቲን ጉዳዮች ላይ የማማከር አገልግሎት መስጠት
3/ የሶሻል ሚዲያ አካውቶችን ማሻሻጥ ናቸው ።
🪩 በነዚህ አገልግሎቶች ዙሪያ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹ በማንኛውም ሰአት በሚከተሉት አድራሻዎች እኛን ማግኘት ይችላሉ።
☎️
አድራሻ ☎️
+251913419840 ወይም +251919089685
📥
በተጨማሪም በቴሌግራም 📥
@Imropia ወይም
@Mg019