👉ሰዎችን ለመርዳት መሰባሰብ እንዴት ደስ ይላል ???
👉ማህበረሰባችንን ለመርዳት እኛው በቂ ነን ፡፡
👉ኑ የማህበሩ አባል በመሆን በሰማይም በምድርም የሚጠቅም ቁም ነገር እንስራ፡፡
👉ለመልካም ነገር እንሰብሰብ ፡፡
መልካም መልካሙን እናስብ ደግ ደጉን እንስራ፡፡
👉እንደ አቅማችን እንተጋገዝ ፡፡
ከምንሰራቸው ስራዎች
👉የሚተካው ደም በመስጠት የማይተካውን የሰው ህይወት ማዳን
👉ለበአል የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
👉እርዳታ የሚያስፈልጋቸው አዛውንት, እና ህፃናት ሂደን ማየት
እና ሌሎች ፕርግራሞች ይኖራሉ ይምጡ ተባብረን የሰው ህይወት እናድን
እሁድ 26-04-2012 ዓ.ም
አድራሻ ስታድየም በሚገኘው ቀይ መስቀል ጊቢ
ለበለጠ መረጃ
📲0922600689 ይድኔ
📲0913292283 ጥሌ
📲0937877811 ሻሎም ብሎ ይደውሉ
ወይንም በውስጥ መስመራችን
@atsbaha12 ያናግሩን
በተጨማሪ የቅንነት በጎ አድራጎት የቴሌግራም አካውንት ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ሁሉንም መረጃ ማግኘት ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/F0llKBXGiBgq6mbAUidhCA