🔰 ዒሳ(እየሱስ) በቁርአንና በመፅሐፍ ቅዱስ 🔰
📚
ቁርአን(ሙስሊሞች)🔖የሰልፍ ምዕራፍ الصف 61:6
وَإِذْ قَالَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ إِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَمُبَشِّرًا بِرَسُولٍ يَأْتِي مِن بَعْدِي اسْمُهُ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَاءَهُم بِالْبَيِّنَاتِ قَالُوا هَٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ
የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው
የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡
📚
መፅሐፍ ቅዱስ🔖ማቴዎስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እርሱ ግን አንዳች አልመለሰላትም። ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ በኋላችን ትጮኻለችና አሰናብታት እያሉ ለመኑት።
²⁴ እርሱም መልሶ፦
ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ።➨ ከቁርአንና ከመፅሐፍ ቅዱስ እንደምናየው ከሆነ እየሱስ ወደ እስራኤላውያን የተላከ የአላህ መልእክተኛ ነው ።
🔖
ክርስቲያኖች ግን = እየሱስ ላኪ እንጂ መልእክተኛ አይደለም።
መልእክተኛ ነው ያሉት ደግሞ = የተላከው ወደ ዐለም እንጂ ወደ እስራኤላውያን ብቻ አይደለም
ክርስቲያኖች መፅሀፋቸውን የሚከተሉ ቢሆኑ ኖሮ ሙስሊም በሆኑ ነበር።
አልሃምዱሊላህ ዐላ ኒዕመቲል ኢስላም
https://t.me/iwnetlehullu1ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም☝️☝️