🔰 በእስልምና አንዲት ንፁህ ነፍስን መግደል ክልክልና ከትላልቅ ወንጀሎች ነው።
📚 17፥33 *”ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ”*፡፡ وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ
በጦርነት ሰዐት ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ያዘዙት ትዕዛዝ👇
» حدثنا أحمد بن يونس أخبرنا الليث عن نافع أن عبد الله رضي الله عنه أخبره أن امرأة وجدت في بعض مغازي النبي صلى الله عليه وسلم مقتولة، فأنكر رسول الله صلى الله عليه وسلم قتل النساء والصبيان.
رواه البخاري ٣٠١٤ : ومسلم ٤٦٤٥ 📚
📗 ትርጉም:- አብደላህ ረዲየላሁ ዐንሁ ባስተላለፈው ሀዲስ እንዲህ ይላል
" ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ካካሄዷቸው ጦርነቶች በአንዱ ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የተገደለች ሴትን አገኙ። ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በድርጊቱ በመቆጣት እና በማውገዘ ሴቶችን እና ህፃናትን ከመግደል ከለከሉ"
📚 ቡኻሪይ ሀዲስ 3014 ፣ ሙስሊም ሀዲስ 4645 ላይ ዘግበውታል
መልእክቴ ለክርስቲያኖች ንፁሃን የሆኑ ህፃናት፣ሴቶች፣ሽማግሌዎች እና እንስሳት የሚያስጨፈጭፍ ትታችሁ አዛኝ ወደ ሆነው አንዱ ሀያሉ የእየሱስ አምላክ አላህ እንድትመለሱ እና ለአለማት እዝነት የተላከው ነቢዩ ሙሀመድን እንድትከተሉ ጥሪያችም ነው።
📚 አዛኙ አምላክ
أَفَلَا يَتُوبُونَ إِلَى اللَّهِ وَيَسْتَغْفِرُونَهُ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
(ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 74)
ወደ አላህ አይመለሱምና ምሕረትን አይለምኑትምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
📚የእዝነቱ ነቢይ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ
(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡
📕 ቁርአን ሱራ አል'አንቢያእ 21:107
አልሃምዱሊላህ ሙስሊሞች ላደረገን ጌታ
https://t.me/iwnetlehullu1
ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም☝️☝️