4ኛው ዙር የፊልጶስ እና ባኮስ ጥያቄና መልስ ውድድርና 14ኛው የጃንደረባው መጻሕፍት ጉባኤ በድምቀት ተካሔደ::
ታኅሣሥ 24 ቀን 2014 ዓ.ም.
አዲስ አበባ : ጃንደረባው ሚዲያ
የሚቀጥለው ጉባኤ ጥር 29 የሚካሄድ ሲሆን ለውድድር የተመረጠውም መጽሐፍ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የተዘጋጀው "ነገረ ማርያም በሐዲስ ኪዳን" የተሰኘው መጽሐፍ መሆኑን ዝግጅት ክፍሉ አሳውቋል። በነገው ዕለት (ማክሰኞ) ዕኩለ ቀን የተወዳዳሪዎች መመዝገቢያ ቅጽ ሲለቀቅ ቀድመው የሚመዘገቡ 100 ተወዳዳሪዎች ለማጣሪያ ፈተና የሚቀመጡ ይሆናል።
ለመሆኑ በዚህ የጃንደረባ ሰረገላ ላይ ተሳፍረን ከማንበብ፣ ከመጠየቅና ከመመራመር የሚከለክለን ምንድር ነው