ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭት ምክንያት #በቋሚነት ለመኖር ወደ አሜሪካ የሚደረጉ ጉዞዎችን ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚያግዱ ማስታወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ትራምፕ ፕሬዝዳንታዊ በሆነው ትዕዛዝ ላይ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ ይጠበቃል።
https://telegram.me/jossiale2022
https://telegram.me/jossiale2022