#በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ42,000 በላይ ሆኗል። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ790,000 በላይ ሆኖ ተመዝግቧል።
- በደቡብ ኮሪያ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰምቷል። አምስቱ (5) ከውጭ ሀገር የገቡ ናቸው።
- ባለፉት 24 ሰዓት በቻይና 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አራቱ (4) ከውጭ ሀገር የገቡ ናቸው።
- በናይጄሪያ የሟቾች ቁጥር 22 ሲደርስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ665 በልጧል።
https://telegram.me/jossiale2022