Life hacks💡


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ሕይወትን በጣም ቀላል የሚያደርጉት የማይታመኑ የሕይወት ዘዴዎች።
Incredible Life Hacks That Make Life So Much Easier.

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ከማጥናትም ሆነ ፈተና ከመፈተን በፊት ቸኮሎት መብላት የበለጠ እንዲገባ እና የማስታወስ ችሎታም እንዲጨምር ያረጋል


#share_ያድርጉ



Join us 👇
@lifehacker_1


✔️ይሄን ፎቶ ለማንሳት 62 ቀናትን የፈጀ ሲሆን ፎቶውን ለማንሳትም 24 ካሜራዎችን ተጠቅመዋል በአሁኑ ሰአት የአለማችን ምርጡ ፎቶ ሊባል የቻለው ይህ አስገራሚ ፎቶ በአለም ዘንድ መነጋገሪያ የሆነው ወይም እንዲያስገርም ያረገው ስልክህን ገልብጠህም ስታየው ፎቶው ላይ የመኪናው አቋቋም ሌላ መልክ ሳይኖረው ከመጀመሪያው በአብዛኛው ተመሳሳይ መሆኑ ነው !


🎯 ለመገረም ገልብጠህ ተመልከተው 😉

#photographs



@lifehacker_1


Forward from: VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹
🌼2013🌼
🌼እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼

🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 2013 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼 🌼
🌻
🌻
🌻
🌻
🌻
🌻
🌻
🌻
🌻🌻
አዲሱ አመት የሰላም🌻 የፍቅር 🌻የደስታ🌻የመከባበር🌻የአንድነት🌻የመረዳዳት🌻የመደማመጥ🌻የመቻቻል🌻ተማሪው በትምህርቱ🌻ሰራተኛው በስራው🌻ውጤታማ የሚሆንበት🌻እንዲሆን እመኛለው!!!
🌼ጥላቻን በ -
🌼ያለንን በ ÷
🌼ይቅርታን ×
🌼ፍቅርን +
🌻ቀንን በ ቀናት
🌻ሳምንትን በ ሳምንታት
🌻 ወርን በ ወራት
🌻ዘመንን በዘመናት
🌻የሚለውጥ እርሱ ግን የማይለወጥ ፈጣሪ መልካም ዘመንን ይጨምርልን🌻🌻
🌻በአዲሱ አመት ሀገራችን🌻 ኢትዮጵያ ሰላም የበዛላት ሆና🌻አድጋ 🌻ለምልማ ትበልፅግልን!
🌻ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️🌻

⚡️Join and share @Suqemart


✔️ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የትራፊክ ፖሊስ መሆን የቻለ የመጀመሪያው ግለሰብ ግዛቸው አማረን ነው ፡፡ ግዛቸው አማረ በንጉስ አፄ ሃይለስላሴ (ጃንሆይ) ዘመነ መንግስት በእ.አ.አ በ1945 አመተ ምህረት የመጀመሪያው የትራፊክ ፖሊስ ተደርጎ ተሾመ ፡፡ ግዛቸው አማረ የቁመቱ ርዝመት 2.42 ነበር ፡፡😳

#History


✔️የኦሳማ ቢን ላድን የእህት ልጅ የሆነችው ኑር ቢን ላዲን የመስከረም 11 አይነት ጥቃት ዳግም እንዳይከሰት መከላከል የሚችለው ትራምፕ ብቻ ነው ማለቷ እያነጋገረ ይገኛል።የ33 አመቷ ኑር ራሷ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊ እንደሆነች የተናገረች ሲሆን ዶናልድ ትራምፕ ካልተመረጠ ከሳምንት በኋላ ከተከሰተ 19 አመት የሚሞላውና በአጎቷ ጠንሳሽነት የተፈፀመው የመስከረም 11 ጥቃት አይነት ሊደገም እንደሚችል ለኒውዮርክ ፖስት ግምቷን ተናግራለች።ኑር አሁን ላይ ስዊዘርላንድ ውስጥ ነው የምትኖረው።

#Latest


✔️እስከ ዛሬ በሰው ላይ የተገኘው ከፍተኛ የሙቀት መጠን ክብረ ወሰን 46.5°C ነው::

#Records


በሰው ልጅ አፈጣጠር ላይ ትልቁ የማይዳሰስ እና ዋጋ የሚሰጠው አካል ህሊና ነው።የህሊና ወቀሳ ከሰዎች ወቀሳ በእጅጉ ይለያል።ሰው ሲወቅስህ ለጊዜው ነው።ህሊናህ ግን እረፍት አይሰጥህም በተኛህና በነቃህ ቁጥር ተከታትሎ ይወጋሀል።ለህሊናህ መኖር ስትጀምር የዓለምን ሀብት ሁሉ በእጆችህ እንደጨበጥክ ማሰብ ትጀምራለህ።

ለህሊናህ መኖር ስትጀምር የአንተ ምርጥ ጠላቶች ውሽትና ስርቆት ይሆናሉ።በሰዎች ልቦና ውስጥ ለመቀመጥ ማስመሰል በበዛበት ሳቅና ውሸት በሞላበት መውደድ ውስጥ መመላስ ሳይሆን መፍትሔው በጎ ህሊና መያዝ ብቻ ነው።ህሊና በሰዎች መቸገር እና መውደቅ ውስጥ ተባባሪ እንድትሆን አይሻም።ለህሊናህ መገዛት ስትጀምር ከሚያከብሩህ ብዙ ሰዎች ይልቅ ለሚጠሉህ ጥቂት ሰዎች ማሰብ ትጀምራለህ።


#share_ያድርጉ


Join us 👇
@lifehacker_1


የፖም ፍሬ በውስጡ ሲያናይድ የተባለ ንጥረ ነገር አለው
200ፍሬ ከበላን በደቂቃዎች ውስጥ ይገለናል፡፡


#share_ያድርጉ


Join us👇
@lifehacker_1


"አንድ የደስታ በር ሲዘጋ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል፤ እኛ ግን በአብዛኛው የተዘጋዉ በር ላይ ለረዥም ጊዜ ከማፍጠጣችን የተነሳ የተከፈተልንን አዲሱን የደስታ በር አናየውም።"


/#ሔለን_ኬለር/


/philosophy/


Join us👇
@lifehacker_1


የታንክ ድምፅ ማፈኛ ይህን ይመስላል😱



#share_ያድርጉ


Join us 👇
@lifehacker_1


የአንድ ጤነኛ ወጣት አዕምሮ 2.5ሚልየን GB ፋይል መያዝ ይችላል።



#share_ያድርጉ


Join us👇
@lifehacker_1


ድመቶች 66% የሚሆነው የህይወታቸውን ጊዜ በእንቅልፍ ነው ሚያሳልፉት😴

#share_ያድርጉ

@lifehacker_1


#ግንባሩ_ላይ_ሁለተኛ_አፍንጫ_ያስተከለው_ቻይናዊ ::

📌 #Fujian_province የተባለ ቻይናዊ የ 22 አመት ወጣት መኪና በማሽከርከር ላይ ሳለ እጅግ የከፋ የመኪና አደጋ ያጋጥመዋል እናም በግጭቱ ወቅት አፍንጫው የከፋ ጉዳት ደርሶበት ስለነበረ ቁስሉ ወደ ከባድ #infection በመቀየር መዳን ወደማይችልበት ደረጃ ይደርሳል ፡፡

✔️በዚህ ጊዜ ዶክተሮቹ ለዚህ ግለሰብ አዲስ አፍንጫ ለመግጠም ይወስናሉ
ነገር ግን ትልቁ ጥያቄ አዲሱን አፍንጫ የትኛው የሰውነት ክፍሉ ላይ መትከል እንዳለባቸው መወሰኑ ነበር በስተመጨረሻም በ ምስሉ እንደምትመለከቱት ግንባሩ ላይ እንዲህ ቅርፁን እንዲጠብቅ ተደርጎ ተተክሎለታል፡😳😱

#Humans


✔️ሲወለዱ በጭንቅላታቸው ተጣብቀው የተወለዱት #ታቲያና እና #ክሪስታ የሚያስቡት አንድ አይነት ነገር ነው፣ በተጨማሪም አንዷ ምታየውን ሌላዋ ታያለች::

#Nature
@lifehacker_1


#በአትላንታ_የምድር_ባቡር_ውስጥ_የታየ_አስደናቂ_ፎቶ

📌ወጣቱ ስራ ለመቀጠር መንገድ ላይ ነው ሸሚዙን ለብሶ ከረባቱን ለማሰር ሲሞክር የተመለከተች በእድሜ የገፋች ሴትዮ ትክ ብላ በማየት " ከረባት አስረህ ታውቃለህ" ስትል ጠየቀችው ...ወጣቱም መለሰ " በፍፁም ገና እየሞከርኩ ነው" ሲል መለሰላት ::

✔️ቀይ ካፖርት የለበሰችው እና በእድሜ የገፋችው ሴትዮም አዛውንቱ ባሏ ወደ ተቀመጠበት ወንበር ዘወር ብላ ወጣቱን እንዴት ከረባት ማሰር እንዳለበት እንዲረዳው አመላከተችው ::

#ሰውየውም_የሚስቱን_ትእዛዝ_ሰምቶ_ጎንበስ_ብሎ ለወጣቱ ከረባት እንዴት እንደሚታሰር እያስተማረው አንገቱ ላይ ሲያስርለት #ሚስትም ወጣቱን ሰው እንዳያየው እና እንዳያፍር ባሏንና ወጣቱን ከህዝብ ስላቅ በጀርባዋ በመከላከል ከረባት እንዴት እንደሚታሰር አስተምረውታል:

💡 በጎነት ለራስ ነው ! በጎ ነገር ስናደርግ እንዲያዩልን ብለን ሳይሆን ለራሳችን ብለን እናድርገው!!!

#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን


በቅንነት ሼር ያድርጉ ❤️
@lifehacker_1


✔️በ1924 አከባቢ ሰዎች ቼዝ ጨዋታን በትልቅ ሜዳ ላይ በቼዝ ጨዋታ ውስጥ ያሉትን ወታደር፣ ንግስት፣ ምናምን ወክለው ሰዎቹ ራሳቸው ወክለው ይጫወቱ ነበር። ይህም #HUMAN_CHESS ይባላል።

#Games
@lifehacker_1


#ዝም_ብለህ_ቀጥል
(የመጨረሻ ክፍል)

... 📌እያንዳንዱ ስኬታማ ሰው ጠላቶች ይሰበሰቡበታል:: የባሰባቸው ደግም ተደራጅተው እና ቡና ጠጥተው ክፋት አጠራቅመው ይመጡብሃልና አትስጋ:: ክፋታቸው ሲያልቅ ይበተናሉ::

✔️ጥላቻ ቋሚ ግንብ የለውም እዚህም እዚያም የሚተከል ቀዳዳ ድንኳን ነው:: በህይወቴ ዘመን ሁሉ ጥላቻ ኖሮት የተሳካለት ሰው ፈፅሞ ገጥሞኝ አያውቅም:: ስኬት ሌሎችን የሚጠላበት እና የሚንቅበት DNA የለውም:: ጠላቶች አሉህ? ጥሩ ነው:: ይህ ማለት በአንድ ወቅት በህይወትህ ለሆነ ነገር ጠንካራ አቋም ወስደሃል ማለት ነው:: አሸናፊዎች ትኩረታቸው ማሸነፍ ላይ ነው:: ተሸናፊዎች ትኩረታቸው አሸናፊዎች ላይ ነው:: ልዩነቱ እዚህ ጋር ነው:: ስለዚህ አይኖችህን አላማህ እና ራዕይህ ላይ አድርጋቸው:: የዚያን ጊዜ የአምላክህ ጥበቃ ካንተ ጋር ይቀጥላል :: ምክንያቱም መነሻ ውስጥ ጥላቻ ፣ ስስት እና ንቀት የለበትምና... ተፈፀመ

😁ለቻናሉ የመጀመሪያ የሆነውን አነቃቂ መልዕክት (Motivational Speech) እንዴት አያችሁት??


በቅንነት ሼር ያድርጉ ❤




" በክርክር ማሸነፍ የማይችል ሰው የሀሜት ጥገኛ ይሆናል ። "

ሶቅራጥስ

ብዙ ሰዎች በሕይወታችሁ አስተውላችሁ ከሆነ ነብስ ያለው ሀሳብ ይዘው ቀርበው ሊረቷችሁ ካልቻሉ ወይ በስድብ ሊያሸማቅቋችሁ ይሞክራሉ ወይም ። ከኋላችሁ በማውራት ያሸነፏችሁ ሊያስመስሉ ይጥራሉ ። ይሄ የብዙዎቻችን ሕይወት ተግዳሮት ይመሥለኛል ። ለጊዜው ማንነትቱን የዘነጋሁት ደራሲም ይህንን ብሎ ነበር...

" ደካማ ሰዎች ካንተ ጋር ማውራት ሲያቆሙ፤ ስላንተ ማውራት ይጀምራሉ ። "

#philosophy


💡ዝም ብለህ ቀጥል 2.

#የሚጠሉህ_ሰዎች_አንተን_ተስፋ_ለማስቆረጥ_የሚጥሩት_ለምንድነው?

📌ዓላማህን ታሳካዋለህ ብለው ስለሚፈሩ ነው:: ጠላታቸው ስኬት እንጂ አንተ አይደለህም:: ''እርሱ ቢሳካለት እኛ ተፈላጊነታችን ይቀንሳል'' ብለው ይሰጋሉ:: ቢሳካልህ ወደ ኋላ የሚቀሩ በውጤትህ የሚደናቀፉ ይመስላቸዋል::

✔️አንተ በህይወትህ የሚታይ ነገር ስታከናውን እነርሱ ምንም አለማድረጋቸውን ታሳብቅባቸዋለህ ፤ በራስ አለመተማመናቸው ብርድ ይለቅባቸዋል ፤ ባዶነታቸው ይጮህባቸዋል::

#GET_MOTIVATED_EVERYDAY



ለወዳጅ፣ ዘመድ ጓደኛዎ ሼር ያድርጉ ❤️

20 last posts shown.

724

subscribers
Channel statistics