منهج السلف هو الاسلام الصحيح የሰለፎች መንገድ እሱ ነው ትክክለኛው ኢስላም


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


قال الشيخ العلَّامة مقبل بن هادي الوادعي -رحمه الله تعالى-: «النساء السلفيات أغلى من الذهب الأحمر»
ሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቼው !
https://t.me/Menehajselefiya

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




💬🌸የዕለቱ መልዕክቴ...
يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا
«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡"

🌸➲የምንልበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ከማን ጋር እንደምንውል እናስብ!

➽አብረሻቸው የምትውያቸው ጓደኞችሽ ያንተን ማንነት ይወስናሉና ጥሩ አኼራሽን የምያስታውስሽ ጓደኛ ምረጪ!!


https://t.me/Menehajselefiya


⛔️~ ዑዝር ቢል'ጀህል ~(ክፍል 2)

በትልቁ ሽርክ ላይ ባለማወቅ ዑዝር አይሰጥም የሚሉ አካሎች በብዛት የሸይኽ ፈውዛንን አንዳንድ አሻሚ የሆኑ የድምፅ ሪከርዶችን ሲያራግቡ እናያለን።

እነዚህ ሰዎች ከዚህም በማለፍ ዑዝር አለ የሚሉትን በኢርጃእ እንደዚሁም ከሑጃ በኋላ ደግሞ በኩፍር የገለፃሉ ይላሉ።

ይህንን ቅንጣት ያማያሻማ የሸይኽ ፈውዛንን ንግግር ሲሰሙ እሳቸውንም ሙርጅእ እና ካፊር ይሉ ይሆን !? ወይስ የነሱ ቃዒዳ የሚሰራው አንዳንድ አካሎች ላይ ብቻ ይሆን !?

🔖 سؤل الشيخ -حفظه الله-
📌السؤال : أحسن الله إليكم صاحب الفضيلة، ما الفرق بين الوصف بالكفر والحكم على المعين بالكفر والاعتقاد بكفر المعين؟

📌جواب الشيخ -حفظه الله : أما الحكم بالكفر على الأعمال، كدعاء غير الله، والذبح لغير الله، والاستغاثة بغير الله، والاستهزاء بالدين، وسبة الدين، هذا كفر بالإجماع بلا شك، لكن الشخص الذى يصدر منه هذا، هذا يتأمل فيه، فإن كان جاهلا أو  أو متأولا أو مقلدا فيدرأ عنه الكفر حتى يبين له، فيبين له الحق، لأنه عنده شبهة، أو عنده جهل، أو عنده ...، ما يتسرع بإطلاق الكفر عليه، حتى تقام عليه الحجة، فإذا أقيمت عليه الحجة واستمر على ما هو عليه يحكم عليه بالكفر، لأنه ليس له عذر، نعم،"

ሸይኹ ተጠየቁ ፦

ጥያቄ ፦ "እንዲሁ በክህደት ከመግለፅ እና በተለየ አካል ላይ በክህደት ከመፍረድ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው"?

መልስ ፦ {{ በተግባሮች ላይ የሚሰጥ ፍርድ ለምሳሌ ከአሏህ ዉጭ መጣራት ፤ ከአሏህ ውጭ ላለ አካል ማረድ ፤ በጭንቅ ጊዜ ከአሏህ ውጭ ካለ አካል እርዳታን መጠየቅ ፤ በሀይማኖት ማላገጥ እና ሀይማኖትን መስደብ ይህ ያለምንም ጥርጥር እና በኡለማዎች ስምምነት ክህደት ነው።

ነገር ግን ይህ ተግባር የተገኘበት ሰው ሁኔታው ይታያል። አላዋቂ (ጃሂል) ፤ ባጢሉ ሐቅ የመሰለው (ሙአዊል) ወይም ጭፍን ተከታይ (ሙቀሊድ) ከሆነ እስኪብራራለት እና ሐቁ እስኪገለፅለት ድረስ ክህደት ከእርሱ ይራቃል (ካፊር ተብሎ አይፈረድበትም)። ሐቅ ይብራራለታል። ምክኒያቱም እርሱ ዘንድ ብዥታ ወይም መሀይምነት አለና።

ሑጃ (ማስረጃ) እስኪቆምበት ድረስ ክህደትን በዚህ አካል ላይ በማስፈር አይቻኮሉበትም። ማስረጃ ተቁሞበት ግን በዛው ክህደት ላይ ከዘወተረ በክህደት ይፈረድበታል። ምክኒያቱም ዑዝር የለውምና።}}

https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አድስ ተከታታይ ደርስ

በአላህ ፍቃድ ፕሮግራሙ በዚህ መልኩ ይሆናል

በሳምንት ሶስት ቀን የአቂዳ ትምህርት ብቻ  የሚቀራ ይሆናል እሱም ቅዳሜ, እህድ, ሰኞ
ለመጀመሪያ አዱሩሱልሙሂመህ ይጀመራል: :

በሳምንት ሶስትቀን ሌሎቹን የሶርፍና ነህው ኪታቦች የምንቀራ  ይሆናል ማክሰኞ እሮብና ሀሙስ ለመጀመሪያ የሶርፍ ኪታብ ኪታቡል ቢናል ይጀመራል: :

ስለዚህ ዛሬ የመጀመሪያን ደርስ ዱሩሱልሙሂመቲ በይፋ ይጀመራል ተሳተፋ: :

    የሚጀመረው በኢትዮ 3:00 pm
                         በሳኡዲ 9:00 pm
                         በዱባይ 10:00 pm

ሼር አድርጉት ባረከላህ ፊኩም


https://t.me/+_VIgHaiL4Qk5MTk0
https://t.me/+_VIgHaiL4Qk5MTk0
https://t.me/+_VIgHaiL4Qk5MTk0


የሰው ሀቅ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch


~አላህዬ ሁሉም በአንተ ፍቃድ ቢሆንጅ የሚፈፀም ነገር የለም!!
~አላህዬ አንዷ ደካማ ፍጡርነኝ ጉዳዬን ሁሉ ወደአንተ አስጠግቻለሁ  አግዘኝ!!
ለቅፅበትኳን ብቻዬን አትተወኝ!!

~


ሁላችንም የሰው ልጆች ከወርቅ ሳይሆን ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥
በአላህ ማመናችን እና ለርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል ።

🌺https://t.me/Menehajselefiya
🌺https://t.me/Menehajselefiya


Forward from: 🌹كوني غالية عفيفة ونقيه 👑
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🌸ማራኪ ቲላዋ🌺

ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላሀ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አቀፉኝ፡፡ (ከዚያም)፡ “አላህ ሆይ! የቁርዓንን ዕውቀት ለግሰው” በማለት ዱኣ አደረጉልኝ።

📖ከቁርአን ጋር እንኑር  መካም አዳር🍁


https://t.me/bintseidselefiyaah


መልካም_ጓደኛ

ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል…"አንደኛው አዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን" "ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"

መልካም_ጓደኞች «ወደ አሏህ መንገድ… ይጠሩሀል…» «ከጠፋህባቸው… ይፈልጉሀል…» ከተዘናጋህ… ያታውሱሀል»

«…በዱአቸው ውስጥ…ያካቱሀል»
«ልክ እንደ ከዋክብቶች… መርከብህ መንገድ ከሳተች…ይመሩሀል…» «ነገ ከአሏህ አርሽ ስር…ኢንሸአላህ…አብረው ይጎዳኙሀል…» «ጀነት ውስጥ ፈልገውህ ካጡህ…

አሏህን ወደነሱ እንዲቀላቅልህ ይለምኑልሀል» "አሏህ ሶሊሆቹን አድርጎ ከሶሊሆቹ ያወዳጀን ከሶሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት ይጠብቅልን

🌺https://t.me/Menehajselefiya
🌺https://t.me/Menehajselefiya


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
وإِنَّ الصَّدِيقَاتُ فِي الدُّنْيَا شِفَاءُ وسَنَدُ وَاسْتِقَامَةُظهر

اللهم صديقاتي حتى عتبات الجنة

https://t.me/Menehajselefiya


✒️ብልህ እንስት 🌹

   ➻ብልህ እንስት! ማወቅ ስላለባት ነገር ለማወቅ ትጥራለች ስለማታውቀው  ዝምታን ትመርጣለች።

➻መናገር ስላለባት ነገር ትናገራለች እንጂ ስለ ሁሉም ነገር ተናጋሪ አይደለችም።

➻ራሷን ነፍሷን ትተሳሰባለች የት ነኝ ምን ላይ ነኝ ብላ ቆም ብላ ታስባለች።

➻ሚስጥሯን አባካኝ ሳትሆን ወደ ጌታዋ ታስጠጋለች በጌታዋ ትመካለች፤ ማውራት ላለባት ታወራለች።

➻በማስተዋል የተጓዘች ነገሯን ሁሉ ወደ ጌታዋ ብቻ ያስጠጋች ነፍስም መቸም አታፍርም።

💐ብልህ እንስት ብዬ ባጭሩ ጨረስኩ።


#ተቅዋ የሌሌ ሰው ፍሬን እደሌሌው መኪና ነው
#ተቅዋ ማለት ከመጥፎ ነገር መጠብቂያ አጠር ነው በኢባዳላይ እንድጠነከር ያደርገናል ከወጀልም ይጠበቀናል አላህ ተቅዋውን ይወፈቀን

የተቅዋ ቱሩፋት
قل تعالى

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ

(ሱረቱ አል-አንፋል - 29)

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡


https://t.me/Menehajselefiya
https://t.me/Menehajselefiya


🔘🔠🔤🔠🔤🔤🔠

🔠🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔠ባለቤቶች🔘

🌹የሱና ቻናሎችን የማስፋፋት ፕሮጀክት🌷

💚የሱና ቻናል ባለቤቶች፡ ቻናላችሁን ማሳደግ የምትፈልጉ በነፃ መመዝገብ ትችላላችሁ💚

Ʀᴏʏᴀʟ ᴡᴀᴠᴇ

⭐️1k+ subscribers 
⭐️5k+ subscribers 
⭐️10k+ subscribers 
⭐️15k+ subscribers 
⭐️20k+ subscribers 

🔈የሱና ቻናል ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ!

ከ 1k በታች ያላችሁ በስምምነት

🔘ለመመዝገብ ➪ @ibnurahmeto🔘


እውነተኛ ጓደኝነት ማለት በእድሜ የማይለካ፣ በችግሮች የማይገታ፣ በማገኘት ያልተጀመረ፣ በማጣት የማይቀየር፣ በአኼራ መሳበሰቢያ፣ የሰብአዊነት ጥምረት ነው‼️

🌸https://t.me/Menehajselefiya
🌸https://t.me/Menehajselefiya






የአዚዘቲ የዱኒያን እና የአኼራን ስኬት ከፈለግሽ ኢልም ካላቸዉ ጋር ተቀማመጪ  የዛኔ ስኬት ታገኛለሺ።

https://t.me/Menehajselefiya
https://t.me/Menehajselefiya


Forward from: የሱና ቻናሎች 【قنوات السنة】 wave
🌹ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ🌷

🍁ሴት ልጅ ሐይድ ላይ ከሆነች___የለባትም⁉️

🌐ከምርጫው በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና መልሱን በመንካት  ውሰዱ

20 last posts shown.