MuhammedSirage M.Nur.


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


السلفية

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


عقيدة التوحيد 30




የአማኞች ፣ የከሃዲያን እና የእንስሶች ደስታ

መልካሙን የተለመደውን በመጠጣትና በመመገብ ፣ በማግባትና ጠቃሚ የሆኑ የዱንያ ቁሶችን እጅ ውስጥ በማስገባት በተለያየ ግዜ ደስታን እንገበያለን።
እነዚህን ወቅታዊና ጎዶሎ ደስታዎች ደግሞ ከሃዲያን እና እንስሶች ይጋሩናል! !
በኢማን ፣ አላህን በመፍራትና ሸሪዐዊ አውቀትን በመፈለግ የሚገኙትን እውቀቶች ግን የኢማንና የተቅዋው ባለቤት ብቻ ይቋደሳቸዋል ! ! ከሃዲያን አያወቁትም!! ወንጀል ውስጥ የሚዘውትሩ አመፀኞችም በሰፊው ተነፍገውታል ። ወደር የሌለውና እውነተኛ ደስታም ነው ይሄኛው ደስታ ። አማኞች የተለየን ነንና ከሃዲያን እና እንስሶች የማይጋሩንን፣ ልዩ የሆነውን ደስታ እንፈልግ! ! አላህ ይወፍቀን! !


የተቋረጠውን የ
عقيدة التوحيد
ትምህርተ በቅርቡ እንጀምራለን
إن شاء الله


ኧረ አላህን እንፍራ!!
ወሬው ሁሉ ስለ ፖለቲካና ነብዩ ጥምብ ነው ስላሉት ዘረኝነት ሆነኮ!!

አትጠራጠር አማራውም ፣ ኦሮሞውም ትግሬውም ጉራጌውም ስልጤውም ሌላውም ዘር መጥፎና መልካም ሰው አለበት ፣ አማኝና ከሃዲን ይዟል ። የሱና ሰውን እንዳቀፈውም የቢድዐ ሰዎችን አዝሏል ። ታዲያ በጅምላ የወደድክና የጠላህ ግዜ ሚዛንህ አስነዋሪ ይሆናል ። ዳኝነትህም ከጃሂሊያ የተወረሰ የቂሎች ዳኝነት ሆኗል!!
ማንም ይሁን ማን የራሱን ዘርና ቋንቋ በመቆለል ሌሎችን ቁልቁል መመልከት የፈለገ ግዜ የጃሂሊያን አቋም እያራገበ መሆኑ ግልፅ ነው ።

ሞት ኢስላም ለገደለው ፣ ነብዩ ጥምብ ነው ላሉት ዘረኝነት! !
ካፊርም ቢሆን በዘሩና በቋንቋው ሊጠላና ሊጠቃ አይገባም!!


تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال




ከሌሊቶች ሁሉ በላጭ የሆነችው ሌሊት በጀመርናቸዉ 10 የረመዳን መጨረሻ ሌሊቶች ውስጥ ትገኛለች — በርካታ ኡለሞቻችን እንደሚሉት ።
በርካታ ኸይሮች ያለባትን ይችን የተከበረች ሌሊት አትርፎባት ማለፍ የፈለገ አማኝ ከወዲሁ ጀምሮ ወገቡን ማጥበቅ ይጠበቅበታል — الله ለሚወዳቸው ስራዎች!!
ነብዩ እነዚህን ውድ ሌሊቶች ሽርጣቸውን ጠበቅ በማድረግ ( ከሚስቶቻቸው በመራቅና ኢባዳን በማብዛት) ፣ፈጣሪያቸውን በብርቱ በማምለክ ሳይተኙ ያሳልፏቸው ነበር!!

በተረፈ በነዚህ የተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ የተጎዱ ወገኖቻችንን፣ ከአገርና ከቤቶቻቸው የተፈናቀሉ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን እናስታውስ!! ዱዓ እናርግላቸው።
ወንድሞችና እህቶች አላህን እንፍራ!


Tnsh sle remedan (ke remedan 4(5) kenat befti yetederege achr muhadera




ፈለስጢን ያሉ ወንድሞቻችንን አላህ ይጠብቃቸው! አዛኙ አላህ እረፍትን ያጎናፅፋቸው!! ነጃሶቹና ነፍሰ በላዎቹ አይሁዶችና አሜሪካኖች በወንድሞቻችን ላይ በሚሰሩት ግፍና በሌሎችም ምክንያቶች ለአላህ ብለን እንጠላለን።
ሸሪዐዊ ግዴታችንም ነው— እነሱን መጥላት!!

ጥላቻን ከምንገልፅባቸውና እነሱንም በቁጭት እንዲሞቱ ከምናደርግባቸው መንገዶች አንዱ የነሱን ሱና (አለባበሳቸውንና ሌሎችንም መንገዶቻቸውን) መጥላትና መራቅ ነው!!
እንበርታ!! ወደ ነብያችን ሱና እንመለስ!!
ለወንድሞቻችንም ዱዐ እናድርግ! !


ደሞ ለፈረንጅኛ ?!
አንዳንድ ወንድሞች የፈረንጆቹን ቋንቋ አለመቻልን ሲያነውሩ ማየቴ በጣም አሳዘነኝ ።
አረብኛ መሆኑ ነው እንዴ?!
ክስተቱ ኢብኑ ኡሰይሚን ይህን ቋንቋ መማርን በተመለከተ ተጠይቀው የመለሱትን አስታወሰኝ ። እንዲህ ነበር ያሉት ታላቁ ዐሊም " (መማሩ) ለዳዕዋ ተፈልጎ እንደሆነ መልካም ነው ካልሆነ ግን (ቋንቋውን መማሩ) ግዜ ማባከን ነው! "
ሸይኹል ኢስላም በመሰል ጉዳዮች ላይ ጠንካራ ንግግሮች አሏቸው።
የከሃዲያንን ቋንቋ አልቆ መመልከት ከሃዲያንን ከማላቅ ጋራ የሚያያዝበት ሁኔታ አለና እንጠንቀቅ! ! የፈረንጆች ቋንቋ የጠላቶች፣ የከሃዲያን ቋንቋ ነው! ! በምንም መልኩ ከሌሎች ቋንቋዎች የተሻለና ልንማረው የሚገባ መልካም ቋንቋ ተደርጎ ሊታሰብ አይገባም ። ከታሰበም ትልቅ ስህተት ነው! !
ደሞ ለእንግሊዘኛ!!! ምነው የምናውቀው እያንዳነዱ የእንግሊዘኛ ቃል በማናውቀው የአረብኛ ቃል በተለወጠልንና ፈረንጅኛው አፈር ድሜ በበላ!!


ኢኽዋኒ ከምሆን ....
የሐሰን አልበናን የሰይድን መንገድ
በልቤ አሳድሬው በዛው ከምራመድ
ከኢኽዋኖች ሆኜ ከምንቀሳቀሰው
ሰለፎቼን ይዤ ሞት ቀብሩን ልቅመሰው
አፈሩን ድንጋዩን ሞቼ ልንተራሰው!!
(ታላቁ ጌታየ አላህ ይጠብቀኝ)


የ fm ራዲዮ ጋዜጠኞቹ ፣ከሱስ መካሪዎች ወይስ ሱስ ላይ ነካሪዎች?!
ዛሬ ታክሲ ውስጥ በተቀመጥኩበት የ fm radio ተከፍቶ ነበርና ካዘጋጆቹ አንዳንድ ነገሮችን እሰማ ያዝኩ (አላህ ሲጠብቀኝ ራዲዮን ታክሲ ውስጥ ሆኜ ባጋጣሚ ካልሆነ አልሰማም — ታማኞች አይደሉምና ጆሮየን እንዳይነጅሱብኝ እጠነቀቃለሁ!!) ።
"ነጋዴዎቹ" ጋዜጠኞች ስለ ሓሽሽ ጠንከር አድርገው አወሩ ። አስካሪና ገዳይ ቅጠሉ ብዙዎችን እያጠፋ እንደሆነ ደሰኮሩ ። ንግግራቸው እውነታ ነበረው ። ከዛም ስለ አስካሪው ቅጠል ጫት ፣ ስለ አስካሪው መጠጥ ጥቂት አወሩ— ክፋቱን አወሱ ።
መጨረሻ ላይ የፕሮግራሙን ስፖንሰር ድርጅቶች ዘረዘሩ ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ከነዚህ ድርጅቶች ውስጥ አንዱ ነበር ። በእጅጉ ገረመኝ ። ጥቂት ቆዩና ይህንኑ አስካሪ መጠጥ "ተጎንጩት ፣ ጠጡት" የሚሉ የአዝማሪዎችን ማስታወቂያ አሰሙ!! የሚገርሙ ቂሎች።አነኝህ ናቸው!!
ድንቄም ትምህርት¡ ። እንዲህ አይነቶቹን ቂላቂሎች የሚሰማ ሰው ከነሱ የባሰ ቂልና ሱሰኛ ቢሆን ምን ይገርማል!!
ዳሩ እነሱ ራሳቸው አስካሪ የሰው ሰይጣኖች፣ በዘፈንና በመጠጥ ማስታወቂያ ፍጡርን ያወኩ ደደቦች አይደሉ!!!!
ታዲያ እነዚህ ከሱስ መካሪዎች ናቸው ወይስ ሱስ ላይ ነካሪዎች?!


كتاب الصيام
የመጨረሻ ክፍል




ከሟቾች ሞት የኛ የቀሪዎች አለመማርና አለመመለስ ይገርማል!! አላህ ይመልሰን!!


إنا لله وإنا إليه راجعون! !
ዛሬ ነመኪና አደጋ የተለየን ወንድማችን ኸይረዲን ጋር ለመተዋወቅ የበቃሁት የዛሬ 9(10) አመት አካባቢ አንዋር መስጂድ የደርስ ቦታዎች ላይ ነበር ከዛ ግዜ ጀምሮ በበርካታ ኸይር ስራዎች ላይ የማውቀው ምርጥ ወንድም ነበር!! ( በተለይ የኡስታዝ አወል የተፍሲር ደርስ ላይ)
አላህ ደረጃውን ከፍ ያድርግለት!!
እኛም ከዚህ ሞት ትልቅ ትምህርትን እንውሰድ!
ወደ አላህ እንመለስ!!


ከረመዳን ፃም መደንገግ ጀርባ ያለው ትልቁ ጥበብና አላማ የባሮች አላህን መፍራት ነው ።
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَيْكُمُ ٱلصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና"

እናም፣ ፃማችን በተቅዋ የተሞላና ተቅዋ የሚከተለውም ሊሆን ይገባል!! ከምግብና ከመጠጥ መታቀቡ ብቻውን የሚፈለገውንም ሆነ በአላህ የተቀጠረልንን አጅርና ጥቅም የሚያሰገኝ አይሆንም ። ይህንን የተከበረ ፃም የታዘዝንውን እየፈፀምን ከተከለከልንው እየታቀብን ልንፃመው ተገቢ ነው ።
ፃሙ ሲጠናቀቅ ደግሞ ከፃማችን ያተረፍንው ትልቁ ነገር ክሳትና እንግልት ሳይሆን ተውበትና ተቅዋ ሊሆን ይገባል ።
በተቅዋ ተፁሞ ተቅዋን ያላስከተለ ፃም ክፍተቱ የጎላ ነው እና ከወዲሁ እንዘጋጅ!!
አላህ ይምራን!!


ልጅ ያቦካው .....
የኢኽዋን መንገድ መጤና የጥመት መሆኑን ለመገንዘብ እድሜውን መቁጠር ብቻ በቂ ነው ። ከምስረታው ጀምሮ ያለፉትን አመታት አስር፣ ሃያ.... እያልክ ለመቁጠር የሁለት እጆችህ ጣቶች ከበቂ በላይ ናቸው!! የኢኽዋን እድሜ መቶ አመት እንኳን ያልሞላው እንጭጭ እና ጨቅላ ነው!!
ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም!!

በዐቂዳም ይሁን በዒባዳ ነብዩና ባልደረቦቻቸው ያልነበሩበት መንገድ ሁሉ የጥመት መንገድ ነው!!

ሶሓባን በጎደፈ ብእሩ የሚዘልፍና የሚያከፍር መሪ ያለበት ቡድን ነው ኢኽዋን! !
ከአማኞች ጋር መስጅድ ውስጥ ከመሰገድ ይልቅ
የሲኒማ ፍቅር አሸንፎት ሲኒማ ቤት ውስጥ የሚሰግድ፣ ሲጃራ "የሚጠጣ" መሪም ነበረበት ይሄው ቡድን! !
ከዚህ አንጃ የጠበቀን አላህ ምስጋና ይገባዋል!! ወደፊትም አላህ ይጠብቀን!

20 last posts shown.

5 409

subscribers
Channel statistics