ይህን የሂጃብ አለባበስ አንዳንድ እህቶች ባለማወቅና በቸልተኝነት ሲጠቀሙት ይታያል፡፡
ዉድ እህቶች ፀጉርን እንደግመል ሻኛ አቁሞ ሂጃብን መልበስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀራም
አድርገዉታል፡፡
አቡ ሁረይራ በዘገቡት ሀዲስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ሁለት አይነት የጀሀነም ሰወች ሲናገሩ፦
አንደኛወቹ ጅራፍ አዘጋጅተዉ ሰወችን የሚገርፉ ሲሆኑ ሁለተኛወቹ ደግሞ ሴቶች
መሆናቸዉንና ፀጉራቸዉን እንደ ግመል ሻኛ ማቆማቸዉ ሳያንስ ሌሎች ሴቶችም እንደነሱ
እንዲለብሱ የሚጣሩ መሆናቸዉን እንደነዚህ አይነት ሴቶች ጀነት የማይገቡና ብሎም ሽታዋን
እንኳን የማያገኙ ናቸዉ ሲሉ ገልፀዋቸዋል፡፡
እህቴ ሆይ አንቺ የማታደርጊ ብትሆኚ እንኳን ሌሎችን ከዚህ ተግባር አስጠንቅቂ!!!!
የቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇
https://t.me/nabawitube