مركز الرباني الإسلامي


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified



Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🔰بسم الله الرحمن الرحيم

💠 قال الله تعالى:
[[ يرفع الله الذين آمنوا منكم والذين أوتوا العلم درجات]]
📌تذكير: ⏱ حان وقت التسجيل...
📝فبادرو بانتهاز الفرصة المتاحة لترقية أولادكم إلى مراتب الرضوان ومنازل اليقين بتعليمهم أحكام الشريعة وتلقينهم أصول الدين.

💠የላቀው አምላካችን አላሕ እንዲህ አለ:
[[አላሕ ያመኑትንና እውቀት የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል]]
📌ማስታወሻ: ⏱ የምዝገባው ጊዜ ደረሰ...
📝እንግዲያውስ ልጆችዎን የእስልምናን ህግጋት በማስገንዘብና መሠረቶቹን በማስያዝ በእምነታቸው ላይ ያላቸውን እርግጠኝነት ወደሚጨምሩባቸውና ወደ አላሕ ውዴታ ወደሚቃረቡባቸው ደረጃዎች እንዲያንሠራሩ ለማድረግ የተመቻቸውን እድል ፈጥነው ይሞክሩ::

《مركز الرباني الإسلامي》


ምዝገባ ተጀመረ 📢

እድሜያቸው ከ⭐️ - ⭐️⭐️ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ !


ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ።

📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ

የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ

የምዝገባ ሰዐት ⏰፦ ከ 3:00 - 6:00

ለበለጠ መረጃ : 📞
0970448879 / 0970449079
ይደውሉ

⭐️ https://t.me/rebbaniy
🌐 http://rebbaniy.com





4 last posts shown.

182

subscribers
Channel statistics