gxrom.bin
👆👆👆 ይሔ የ
🔥LIFESTAR 1000HD Gold
🔥LIFESTAR 2000HD Gold
🔥LIFESTAR 3000HD Gold
🔥LIFESTAR 4000HD Gold
🔥LIFESTAR 9200HD Gold
🔥LIFESTAR 9300HD Gold
🔥LIFESTAR 9200HD MINI
🔥LIFESTAR 9300HD MINI
🔥Super Star 9200 HD Super V8
🔥Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ የሚያደርገውን እና ሲበራ 88 ብሎ ስታክ የሚያደርገውን በተጨማሪም On ብሎ ሲቀር ያስተካክለዋል
አጠቃቀም
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
⚠️
ይሔ ሶፍትዌር Old SDK ስለሆነ On ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ።
@software365