ድንገት ቆሜ እያለው በሰፈር መንገድ
ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኳ ሚወደድ
ወፍ በሚያረግፍ አፌ እትት እያልኳት
ፋዘር ሲኖትራክ ማዘር ሆቴል አላት
ቤታችን ቪላ ቲቪያችን ፍላት ነው
ብዬ አስደምምያት ለኪስ ስሰናዳ
ፋዘሬ ከች አለ አህያ እየነዳ 😂
ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኳ ሚወደድ
ወፍ በሚያረግፍ አፌ እትት እያልኳት
ፋዘር ሲኖትራክ ማዘር ሆቴል አላት
ቤታችን ቪላ ቲቪያችን ፍላት ነው
ብዬ አስደምምያት ለኪስ ስሰናዳ
ፋዘሬ ከች አለ አህያ እየነዳ 😂