Light


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


We are talking all about the worlds light

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Worship songs 😍⭐




☦በክርስትና እምነታችሁ እየጨመራችሁ እና ፍሬ እያፈራችሁ እንድትሄዱ የሚያደርጓችሁን እውነቶች የምትመራበት ቻናል ይቀላቀሉ ።


ኢሳይያስ 66
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እናት ልጅዋን እንደምታጽናና እንዲሁ አጽናናችኋለሁ፥ በኢየሩሳሌምም ውስጥ ትጽናናላችሁ።
¹⁴ ታያላችሁ፥ ልባችሁም ሐሤት ታደርጋለች፥ አጥንታችሁም እንደ ለምለም ሣር ትበቅላለች፤ የእግዚአብሔርም እጅ ለሚፈሩት ትታወቃለች፥ በጠላቶቹም ላይ ይቈጣል።




@worlds_light
@worlds_light


የሚጠፋውና የማይጠፋው!

ጊዜያዊውና ዘላለማዊው!


በቤተሰብ ዙሪያ ባለው ተጽእኖ አሳዳሪ አገልግሎቱ የሚታወቀው ጄምስ (James Dobson) አንድ ጊዜ እንዲህ ሲል ተናገረ፡-

“አንድ ጊዜ ድሮ high school የተማርኩበትን ትምህርት ቤት ለመጎብኘት ስሄድ ቴኒስ ስጫወት አሸንፈ የተሸለምኳቸውን ዋንጫዎች በቆሻሻ ማጠራቀሚያ እቃዎች ውስጥ ተጥለው አየኋቸው፡፡

ይህንን ያደረጉት ሌሎች ተማሪዎች ለሚሸለሟቸው አዳዲስ ዋንጫዎች ስፍራ ለማዘጋጀት ሲባል ነበር፡፡ 

በዚህ ምድር ላይ የሰው ልጆች አከናወንኳቸው የሚሏቸው ነገሮች ሁሉ የጊዜን ፈተና ማለፍ የማይችሉና የኋላ ኋላ ቦታ እንደሚያጣብብ ቆሻሻ የሚቆጠሩ እንደሆነ እንዳስታውስ አደረገኝ፡፡

ዛሬ ተጨብጭቦለት ነገ የሚጣለው ምድራዊ ስኬት ላይ ብቻ ከማተኮር ይልቅ የሰዎችን ሕይወት በመለወጥ ላይ ማተኮር ምን ያህል ዋጋ ያለውና ዘላቂ እንደሆነ እንዳስብም አደረገኝ፡፡

ከምድራዊው የስኬት ሩጫ መለስ እያልን የሰዎች ሕይወት የሚለወጥበትን ስራም ለመስራት መመረጥ እጅግ መታደል ነው፡፡

እንቀጥልበት!

ይህንን ታሪክ ሳነብ ወደ ልቤ የመጣውና ከፍቼ ያነበብኩት ክፍል ይህ ነው፡- “ለሚጠፋ ምግብ አትሥሩ፤ ይልቅስ እግዚአብሔር አብ የማረጋገጫ ማኅተም ስለ አተመው የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ፥ የዘለዓለም ሕይወት ለሚሆነው ምግብ ሥሩ” - ዮሐ. 6፡27

እናንተስ ይህንን ታሪክ ስታነቡ የትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ትዝ አላችሁ ?

Dr. Eyob


@worlds_light
@worlds_light




Forward from: 👏 ልባም ሴቶች 👏
🩸ያልተኖረ......አለሽ‼️

         👇👇

በትላንት መጥፎ ትዝታ ስር ሆነው ዛሬያቸውን መኖር የከበዳቸው ነገያቸውም ላይ ተስፋ የቆረጡ ጥቂቶች አይደሉም🤔 ከትላንት  የተነሳ መኖር መጥላት፣ ራስን በኩነኔ ውስጥ ማቆየት፣ ችላ ባይነት ለነገ የማሰብ መንቀሳቀስ ሞራል ማጣት ላይስተካከል እንደተበላሸ እያሰቡ በቁጭት ውስጥ ራስን መሰወር የተለመደ ነው😔

ልብ በሉ የመኖር ትርጉምን ለማግኘት "በነገ ልብን መጣል ተስፋ ማድረግም መልካም ነው!"  ከትላንት ይልቅ ነገን ማሰብ ለቁስላችሁ ፈውስን ያመጣል። አንቺ ሴት 👇

ገና ያልተኖረ ነገ አለሽ ያልተነካ🤷‍♀ ይልቅስ ትላንትን ልትበቀይ ምቹና ሰፊ ጊዜ አለሽ። እንዳበቃላት ሴት የምን ተስፋ መቁረጥ ራስንም በኃዘንና በኩነኔ መደበቅ ነው🤔 ነገሽ እኮ የአንቺ ነው ማንም አልቀማሽም የምን ለቅሶ ማብዛት ነው ታዲያ ቀና በያ ቀና ለማለት ብዙ ምክንያት አለሽ "ከትላንትሽ ይልቅ ነገሽ ትልቅ ነውና!!"

ከትላንትሽ ተማሪ እንጂ አታግዝፊው "ነገን አተልቂ" ሁሌም የተሻለ ነገ አለና💪 እንኳን አንቺዋ ሰው በጌታ መልክና ምሳሌ የተፈጠርሽዋ ቀርቶ ዛፍ እንኳ ቢቆረጥ ሊያቆጠቁጥ ሊያበቅል ተስፋ የለውምን ስለዚህ ቀና በይ "ያልተኖረ ነገ አለሽና‼️"

⚠️" ካስተዋሉ ለመኖር ከትላንት የነገ ምክንያት ይበልጣል!!" 🐅

                 ✒️ ከደካማው ቦና 🐅

ለአስተያየት👉 @onlyforjesus1 / 0942305601

share👉 @lebamsetoch


በግ የሚያስፈልገውን በራሱ አያውቅም፤ የሚያውቅለት እረኛው ነው!

#እግዚአብሔር_እረኛዬ_ነው
#እግዚአብሔር_ያውቅልኛል

ኢሳይያስ 48፥17
“… እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”
 
     

@worlds_light
@worlds_light


እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤”
  — ሐዋርያት 2፥17


                             
@worlds_light
@worlds_light


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ

🎵🎶🎶🎵 አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው!🎶🎶🎶🎶

@worlds_light
@worlds_light


🥰🥰🥰🥰🥰🥰

   @worlds_light
   @worlds_light


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የድሮ ይሳኩር
ሰላም ይሁን ለምድራችን🙏


እየሱሴ !!
እስቲ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር የገባው ሰው
ላንተ / ላንቺ እንደሞተ ምትረጂ !
Comment ላይ እየሱሴ እያላችሁ
@worlds_light
@worlds_light


Forward from: Bible meme
😊😊
ዮሀ 6
@biblememee




ብዙዎቻችሁ እንደ ቀልድ እያያችሁት ነው። በምስሉ እንደምታዩት ቶክንቹን ወደ ቶንኪፐር ዋሌቴ ልከውልኛል።

እድላችሁን ሞክሩ የእኜ ምክር ነው። ሊስት የሚደረገውም ከሁለት ወራት በኋላ Feb 02 ነው።

7 ሰዎችን ብቻ በመጋበዝ ማውጣት ትችላላችሁ ገና ስትገቡ 4$ ማግኘት የምትችሉበት ምርጥ Bot ነው Viral ሳይወጣ በፊት ተጠቀሙበት።👇

https://t.me/FinchAirdropBot?start=73580


Forward from: Light
ብዙዎቻችሁ እንደ ቀልድ እያያችሁት ነው። በምስሉ እንደምታዩት ቶክንቹን ወደ ቶንኪፐር ዋሌቴ ልከውልኛል።

እድላችሁን ሞክሩ የእኜ ምክር ነው። ሊስት የሚደረገውም ከሁለት ወራት በኋላ Feb 02 ነው።

7 ሰዎችን ብቻ በመጋበዝ ማውጣት ትችላላችሁ ገና ስትገቡ 4$ ማግኘት የምትችሉበት ምርጥ Bot ነው Viral ሳይወጣ በፊት ተጠቀሙበት።👇

https://t.me/FinchAirdropBot?start=72996


CamScanner 10-11-2024 02.24.pdf
24.6Mb
📔 የእረፍት ሕይወት

📍 ክርስትና የሚጀምረው ከእረፍት ነው ።
📍 በክርስቶስ ተሰርቶ ያለቀውን የፅድቅ ህይወት ዕረፍት እያደረግን ነው የምንንኖረው።

📖ክርስቲያኖች ልታነቡት የሚገባ መፅሀፍ ነው ጋበዝኳችሁ።

@worlds_light
@worlds_light


ብዙዎቻችሁ እንደ ቀልድ እያያችሁት ነው። በምስሉ እንደምታዩት ቶክንቹን ወደ ቶንኪፐር ዋሌቴ ልከውልኛል።

እድላችሁን ሞክሩ የእኜ ምክር ነው። ሊስት የሚደረገውም ከሁለት ወራት በኋላ Feb 02 ነው።

7 ሰዎችን ብቻ በመጋበዝ ማውጣት ትችላላችሁ ገና ስትገቡ 4$ ማግኘት የምትችሉበት ምርጥ Bot ነው Viral ሳይወጣ በፊት ተጠቀሙበት።👇

https://t.me/FinchAirdropBot?start=72996


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የምድር ነገር በቃኝ

20 last posts shown.