የቡታጅራ ከተማ ሙመይኦች ጉድ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


በተቻለ መጠን አካሄዳቸውን ግልፅ እናደርጋለን

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: የቡታጅራና አካባቢው የሠለፊዮች ጀመዓ (የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ ጀማዕ) ገተማ
📌 የዳዕዋ ማስታወቂያ
በየሁለት ሳምንቱ ጁሙዓ ቀን ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የሚቀርበው የዳዕዋ ፕሮግራም

الســــلام عــليـكم ورحــــمةالله وبــــركـاتــه

እነሆ በቡታጅራ ከተማ (ገተማ መንደር በሚገኘው) በኹለፋኡራሺዲን መስጂድ በየ15 ቀን (በየሁለት ሳምንቱ ጁሙዓ ቀን ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ) የሚቀርበው የዳዕዋ ፕሮግራም ጁሙዓ ማለትም በቀን 09-10-2015 ዓ/ል መቀጠሉን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ይህም የዳዕዋ ፕሮግራም ጁሙዓ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ መሆኑን እንገልፃለን። ላልሰሙ ወንድሞች በማሳወቅ ፕሮግራሙን እንድትታደሙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
# ባረከላሁ_ፊኩም

🕌 ቦታው፦ ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ
#ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና

🔎 ለተጨማሪ መረጃ
የኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድ አቅጣጫ (location map) በካርታ ለማየት/ለማወቅ የሚያስችል ሊንክ ነው።
ተጫኑት -ባረከላሁፊኩም-
👇👇👇

https://maps.app.goo.gl/Xy9umwAkJsLpkiYF7


وبــلله التــــــوفــيق والســــلام عليـــكم ورحــــمةالله وبــــركاتـــه

🌐 https://t.me/butajira_akababi


ሱሩር አወል:- ማን እና ምን እንደሆነ ያውቃሉ?

የሠራቸው ጉዶች ምን ምን ናቸዉ?

ኢንሻአላህ በቅርቡ ከነ ድምፅ ማሰረጃ ይዘን እንቀርባለን።

ይጠብቁን..........



የቴሌግራም ቻናል  
https://t.me/YeButajiramumeyiaGud


Forward from: በመስቃን እና በቡታጅራ ሰለፊዮች የተጠለቀ ማነቆ
በቡታጅራ ጀምዓ ለይ የተቀጠፈ ቅጥፈት
                       
                
ክፍል 1 ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/c/1886285787/6

ክፍል 2 ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/c/1886285787/8

ክፍል 3 ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/c/1886285787/19

ክፍል 4 ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/c/1886285787/38




Forward from: በመስቃን እና በቡታጅራ ሰለፊዮች የተጠለቀ ማነቆ
በቡታጅራ ጀምዓ ለይ የተቀጠፈ ቅጥፈት
                       
                       ክፍል (4)


በክፍል ሦሥት እንደተገለፀዉ ሁሴን ሱለይማን አል ወለንዪ ከአቋሙ ከወረደባቸዉ ነጥቦች ሁለተኛዉ (2) ነጥብ በክፍል ኣንድና ሁለት ስማቸዉ የተዘረዘሩ ሰዎች ከፊሎቹን በኢኽዋንነት ከፊሎቹ በሙመዪኣነት ሲያስጠነቅቅባቸዉ የነበሩ ሰዎች ናቸው።

በተናገረው መሠረት እዉነታም ነበር ምልክቶቹ በከፊሎቻቸዉ ጎልቶ ይታይባቸዋል።

ታዲያ ለምንድነዉ ከነሱጋር ወርደህ ሰለፊዮችን የምትዎጋዉ እነሱ ከፍ ብለዉ ነዉ ወይስ አንተ ዝቅ ብለህ ነው ሲባል----
እዲህ አለ :-

£~የተብሊግ : የኢኽዋን እንዲሁም የተምዪእ ፊክር፦ (ይህን ቃል ስለ ተጠቀመዉ ነዉ) ካለባቸዉ ሰዎችጋር አብረን ብንሰራ ምን ችግር አለዉ ብሎ ብዥታዎችን ለቃቀሙ

~ምን ችግር አለዉ ላለዉ መልስ፦ከኣቋም መዉረድ

                 ወደ ንግግሩ ስመለስ

(1). አብረን ብንሰራ ላለው ከዚህ በፊት እሱ እራሱ ይመልሰዋል ~~የኢኽዋን ቃኢዳ መሆኑን ያዉም በተሰማማንበት አንድ ሆነን እንተባበር በተለያየንበት (ኡዝር) እንስጥ የሚል ነዉ።

👆 ይህ የኢኽዋኖች ድብን ያለች ቃኢዳ ነች።

(2). እኚህ ስማቸዉ የተዘረዘሩት አካላቶች የኢኽዋን የተብሊግ የተምዪዕ ፊክራ ያለባቸዉ መሆኑን ያርጋግጣል ( ይህ ስላችሁ ሙመዪዓ ያለዉ ለማጭበርበር እንጂ እሱም ምን እደሆነ አያዉቀዉም  ለዚህም ነዉ ሙመዪዓ በጀምዓ የሉም ኣለ ( ልክ በኢብኑ መስዑድ መርከዝ ዉስጥ በመሪነት ያለዉ ዶ/ር አብዱ ኸይሬ እንዳለዉ አምሳያ)  ገና ከድር ከሚሴን እየጠየቀ ነዉ ሰለ ሙመዪዓ ለካ በማያዉቀዉ ነገር ገብቶ ነዉ አለ የለም እያለ ፈትዋ ሚሰጠው) ወይጉድ ትንሽ እዉቀት ራስምታት ነዉ።

ስለዚህ ሁሴን ተቀላቅሎበታል
የኢኽዋን ቃኢዳ እየተጠቀመ ኢኽዋን መተቸት እንደ ሙሀመድ ፈረጅ 🚚 አንዳንድ ሙሪዶቹ እንደሚሉት እኛ ከነዚህ ሰዋች የተጨመር ነዉ አላማችን ለማሳካት ነዉ ይላሉ

  አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሃፍ አጠበች

፦ይህ ሌላኛዉ የኢኽዋኖች ቃኢዳ ነው
الغاية تبرر الوسيلة
አላማ ለማሳካት ማግበስበስ
ስለዚህ ኣላማቸዉ ምንድንነዉ ማይክ መያዝ  ጠይቀዉ መጥተዉ ፈታዋ መሥጠት  ሌላዉ ክፍል ሁለት መለስ ብላችሁ አጥኑ

ይህም በስህተት ነዉ እንዳንል በድጋሚ ለነ ዶ/ር ሸምሱ እንዲህ አለ የመርከዙ ሰዎች እናንተ ሙብተዲዕ እያላችሁ እኛ ሰለፊይ እያልን አብረን መቀጠል አንችልም ወይ ይላል

قائدةإخوانية وهي
نتعاون فيما اتفقنا عليه ويعذر بعضنا بعضا فيما اختلفنا فيه
  أليس منكم رجل رشيد

ኧረ አንድም ተዉ ባይ የለም  ወዴት እያቀና ነዉ?

አላህን ፈርተን ከእልህ ከወገንተኝነት ያለ-እዉቀት ከመንዳትም ይሁን ከመነዳት እንዉጣ   መቃብር ብቻችን ነዉ የምንገባዉ

ከአቋሙ የወረደበት ሶስተኛዉ ነጥብ ቀጣይ ያአሏህ ፍቃድ ከሆነ

ይጠብቁን!!!!!!!!

اللهم احفظ مدنتنا من التميع كماحفظتها من الإخوان جماعة واهد اخواننا وثبتنا على منهج السلف آمين آمين

የቴሌግራም ቻናል  
https://t.me/+crM7apacJa5mMDNk


ለወንድም ሙሐመድ ኸይሩ


"ሐቅን እንዳንቀበል የሚያደርጉ እንቅፋቶች"

ከእንቅፋቶቹ መካከል :-

$ አለማወቅ

$ ወገንተኝነት

$ መጥፎ ጓደኛ

$$የራስህ የገቢ ምንጭ ይኑርህ !!!

በተግባር ቢሆን የተሻለ ነበር ነገር ግን ከአንተ በላይ ወገንተኝነት የሚያጠቃው አካል የለም ለአብነትም ለኤሊያስ ለእነ ኢብኑ ሙነወር : ሳዳት : ስዒድ ሙሳ እና የመሣሠሉት ትወግናለህ።

ለሁሉም ነገር አዋቂ ነኝ እየልክ ያለ አቅምህ በጎግል ፈትዋ እየሰጠህ ያለሀው አንተው ነህ።

ለማንኛውም ሀቅን ለመከተል ከስሜትህ እና ከግትርነትህ ውጣ።

أخذ الكتاب والسنة بفهم سلف هذه الأمة

የቴሌግራም ቻናል  
https://t.me/YeButajiramumeyiaGud


قال الصحابي الجليل عبد الله بن مسعود رضي الله عنه
انها ستكون امور مشتبهات فعليكم بالتؤدة فإن الرجل يكون تابع في الخير خير من ان يكون رأسا في الضلال    الإبانة لابن بطة
ታላቁ ሷሃቢይ አሏህ መልካም ስራቸዉን ይዉደድላቸዉና  እንዲህ ኣሉ
ለወደፊቱ የሚመሳሰሉ ነገራቶች ይኖራሉ ኣደራችሁ መረጋጋትን በመያዝ አንድ ሰዉ (በኸይር)በመልካም ነገር  ተከታይ መሆን ይሻለዋል በጥሜት ላይ መሪ ከመሆን።


هذه كلمة ذهبية ماأحسنها وما جعلهامطابق لهذ الزمن الذي  نحن فيه والكل يدع إلى نحلته وضلاله ليكون رئيس ومكثرا للأتباع  وتاركا للحق الذي كان عليه العلماء الأكابر الذين لهم سبر في حكم النوازل   الله المستعان


ይህች ወርቃማ የሆነች ንግግርነች። ምነድንነዉ ያሣመራት?, እኛ ካለንበት  ዘመን ክስተት ምን ሚገጥም ኣደረገዉ?
ሁሉም ወደ መንገዱ ወደጥሜቱ በሚጣራበት ዘመን (ቅቤቢቀባዉ) በጥሜት ላይ መሪ ለመሁን ኣጃቢ ለማብዛት በሚሽቀዳደሙበት ጊዜ እነዛ ኣንጋፋ ኡለማዋች ክስተቶችን በሚከሰቱ ጊዜ ልምድና ተምክሮ ያላቸዉን  ያሉበትን ሀቅ/እዉነታ በመተዉ በሚሽቀዳደሙ እልሀኞችና መሃይማን ምን ሚስማማ ኣደረገዉ?


♦️ مقتطفات♦️

الرد على من يقول: اليوم لا يمكن أن يُطَبَّق الهجر! إذًا متى؟ يوم ينفخ في الصور؟

الشيخ محمد بن هادي المدخلي




انشر واشترك في قناتنا ويصلك الجديد

ተጋሩም ኣጋሩም

أخذ الكتاب والسنة بفهم سلف هذه الأمة
Ibnu siraj
https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk


የቴሌግራም ቻናል  
https://t.me/YeButajiramumeyiaGud


''የአረብኛ ተርጓሚ የሆነው የሰዒድ ሙሳ የገደል ማሚቱኦች ቡታጅራ አካባቢ በዙሳ''

ሚስጥሩ ምንይሆን?

    የቴሌግራም ቻናል                 
https://t.me/YeButajiramumeyiaGud


"ሙመይዕ" ሱናን የሚያሞቱ ሰዎች እንዳይነኩ ለመከላከል፣  በእነገሌ ላይ ዝም የምንለው "ለመስለሀ" ነው ይልና የሱና ዓሊሞችን ለማጠልሸት ግን ቀን ሌት ይሰራል።

    የቴሌግራም ቻናል                 
https://t.me/Abdurhman_oumer


ሀቅን መቋቋም ስያቅታቸው

ሙመይዖች የሰለፊዮችን ደዕዋ መቋቋም  ስያቅታቸው በውሸት መወንጀል ተያይዘውታል ።


በተለይም እንደ ቡታጅራ ዙሪያ እና እንሴኖ ዙሪያ ያሉ ሙመይዖች ደዕዋህ ሰለፊያን የሀዳዲያ እና የተክፊር ሚንሓጅ ነው የሚያራምዱት በማለት ይቀጥፋሉ ።

ነገር ግን ሀቅን የሚወድ አካል እውነታውን በማየት ብቻ የሙመይዖችን መንሸራተት መረዳት ይችላል።

ኢንሻአላህ በቅርቡ ማ ምን እየሰራ ነው ምንስ እየቀጠፈ ነው እንዲሁም የሚያሴሩት ተንኮል ይለቀቃል።

10 last posts shown.

100

subscribers
Channel statistics