የኡሰታዝ ኢብኑ ሙነወር አጫጭርምክሮችና ፁሁፎች ሰብሰብ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ይሄ ቻናል የኢብኑ ሙነወር አጫጭር ምክሮች ፁሁፎዎች የድምፅ ፋይል የሚቀመጥበት እና የሚሰራጭበት ቻናል ነው።

የመሀመድ ሲራጅ አጫጭር ምክሮችን ለማግኘት👇👇
https://t.me/mekermuhammedsirag

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ዛሬ ሰዎች የተቸገሩት፦
ጭንቅላታቸውን ለሰዎች  አሰረክበዋል
እደፈለጉ ይሾፍሩበታል
እነዛ ልክነው  ያሉት ልክነው
እነዛ ባጢልነው ሲሉ ባጢልነው
እነዛ ሲመለሱ ይመለሳል
እነዛ ሲሄዱ ይሄዳል
አደራ ሰዎችን በጭፍን ከመከተል እንጠንቀቅ።
ኢብኑ ሙነወር✍️

=
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


ኡሰታዛችን መካሪያችን ባረከሏሁፊክ አላህ በኸይር ያሰታውሰህ


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በዚህ ከባድ ክረምት ብርድ ላይ ኩርምት ብለው ጥቂት የአትክልት ዘሮችን፣ በቆሎ፣ ጪሳጪስ፣ ወዘተ. የሚሸጡ ሰዎችን እየገዛን ብናግዛቸው እንዴት አይነት ሶደቃ ነው?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor




የፈተና ማዕበል የሚያሯሩጠው ሰው
ሊጠለል የሚገባው ከሱና ጣራ ሰርነው።
ኢብኑ ሙነወር✍️

=
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


የኺላፍ ርዕሰ
🎙በኡስታዝ ኢብኑሙነወር
      (حفظه الله)
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


መሰረተቢሰ እምነቶች👇
➧አውታድዎቹ
➧አብዳልዎቹ
➧ቁጥቦቹ
🎙በኡስታዝ ኢብኑሙነወር
      (حفظه الله)
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


ጆሮ መቀለጃ አይደለምና የማንንም ጩኸት አትሰማ።
ኢብኑ ሙነወር✍️
=
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


ይልቅ ፉውገራህን ተወውና
ወገንህን እጁን ያዘው ከጥፋቱ።
lbn Munewor✍️

=
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


ነብዩ ﷺ
የተላጨ ፊትህን
የምትጎትተውን ልብሰህን
ሊያዩት አይፈልጉም


🎙በኡስታዝ ኢብኑሙነወር
      (حفظه الله)
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


ብልጥ አሸትቱኝ እጅ አጥግቡኝ አይልም።
ብልጥ የሆነሰው ጥቆማ ይበቃዋል

ኢብኑ ሙነወር✍️

=
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


Forward from: የመርሳ ሰለፍዬች የዳእዋና የቂርአት ግሩፕ ይቀላቀሉ
4_5976335679716595241.pdf
1.4Mb
የሚናገሩት የማይኖሩ ጉዶች ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ሰባት በፒዲኤፍ


ኸይር ከዘራህበት ቦታ ሸር ቢገጥምህ አትደነቅ።
እያንዳንዱመሬት ለእርሻ አይሆንም።
ኢብኑ ሙነወር
✍️
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


ሶሀብያት ሴቶች( ተምሳሌቶቻችን  )    
              እድህነበሩ።
       
➲የኛ ዘመን ሴቶች


🎙በኡስታዝ ኢብኑሙነወር
      (حفظه الله)
ㅤㅤㅤ
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


ትደመር ከሆነ ተደመር በሱና
ካውሬ ተጠግተህ  እንዳትቀር መና።

🎙ኢብኑ ሙነወር

https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia




መዙማ
  (ሙሀመድ አወል)
➲ፉላን ኢብኑ ፉላን ባለመነጠር
    ጎራ ማይጋርደው ይዟል መነጠር

🎙በኡስታዝ ኢብኑሙነወር
      (حفظه الله)
ㅤㅤㅤ
https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


አልሀምዱሊላህ ምሰጋና ይገባህ
ከቡዙ መጥፋት ቡሀላ ኡሰታዛችን ዛሬ ብቅ ብሎልናል ✍️

https://t.me/IbnuMunewor


➲ቂሷስ፦⚔
የማናፍርበት ይልቁንም የምኮራበት ህጋችነው።  ኢሰላም ማለት ውብ የሆነ የእዝነት ሀይማኖትነው
ይሄ ህግ ባለመኖሩነው ነፍሰ የረከሰው
ይሄ ህግ ባለመኖሩነው ጥጋበኛ በየጎዳናው የማንንም ነፍሰ የሚቀጥፈው
በ(ቂሷስ)ውሰጥ፦ ሂወት አለ
                      ፦ሰላም ይጠበቃል
ኢሰላም የምኮራበት የማናፍርበት ውብ የሆነ ሀይማኖትነው።
🎙ኢብኑ ሙነወር

https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia


➲ጓደኛህ ማነው?
ጓደኛህ ወደተሻለ የምትወሰደው ወይም
ወደተሻለ የሚወሰድህ ይሁን።
ካልሆነግን ወይ ያጠፋሀል።
ወይ ታጠፋዋለህ ወይ ተያይዛችሁ ትጠፋላችሁ።ሰለሆነም መልካም ጎደኛን ምረጥ ሰው በወዳጁ ድን ላይነው
🎙ኢብኑ ሙነወር

https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia

20 last posts shown.

292

subscribers
Channel statistics