ይህ ግሩፕ የተከፈተበት አላማ በኮምበልቻ ሰለፍዮች የተጀመረዉን የመስጂደ ሰላም ግንባታን ለማፋጠን የናተን የወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን ትብብር በመሻት ነው።
وقال النبي صلى الله عليه وسلم : ( مَنْ بَنَى مَسْجِدًا بَنَى اللَّهُ لَهُ مِثْلَهُ فِي الْجَنَّةِ ) رواه البخاري ومسلم
ሊንኩን ሸር እና ሰዎችን አድ በማድረግ ይተባበሩን