Ethiopian Red Cross Society


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


This is Ethiopian Red Cross Society Headquarters' Telegram channel, which was set up to discuss humanitarian issues and the organization's humanitarian assistance efforts.

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


በኢትዮጵያ የሀንጋሪ አምባሳደር አቲላ ኮፓኒ እና በሀንጋሪ ቀይ መስቀል የስደት ጉዳዮች ሥራ ክፍል ሀላፊ የሆኑት ዶ/ር ማሪያና ካርማንን የያዘ ልዑክ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሰብዓዊ ተግባራት ዙሪያ በጋር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ውይይት አካሄዱ፡፡
Ambassador Attila Koppany of Hungary to Ethiopia and Dr. Mariana Karman, Head of Migration Department of the Hungarian Red Cross, engaged in discussions with officials from the Ethiopian Red Cross Society on collaborating in humanitarian endeavors.


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#ናይ ጥቅዓት ዒላማ ኣይግበሩን!


የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በሀላባ ዞን በቅርቡ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።
በዞኑ 23 ቀበሌዎች በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ከ9,900 በላይ ቤተሰቦች ለጉዳት የተጋለጡ በመሆናቸው ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንደሚያስፈልግ በድጋፍ ርክክቡ ወቅት ተገልጧል፡፡
Ethiopian Red Cross Society provided non-food items worth more than Birr 4 million to those affected by the recent flood in the Halaba zone.
During the delivery of support, it was revealed that more than 9,900 families in 23 kebeles of the zone are vulnerable to damage from the flood disaster and require additional assistance.


A two-day dissemination session was held at the Ethiopian Red Cross Society's Harari Regional branch office. The session covered the history of the International Red Cross and Red Crescent Movement, its fundamental principles, the use of the emblem, the roles of the International Committee of the Red Cross and the Ethiopian Red Cross Society, as well as voluntary services.
Teachers and principals from government and non-government schools in the region, along with officials from various government offices, participated in the training. In addition to the dissemination training, there was a discussion about the general activities of the branch office and the support provided by institutions to the Society.


በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስለ አለምቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ እንቅስቃሴ ታሪክ፣ መሰረታዊ መርሆች፣ አርማ አጠቃቀም ፣ ስለ አለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንዲሁም በጎፈቃድ አገልግሎትን የተመለከተ የሁለት ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
በሥልጠናው በክልሉ የሚገኙ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች መምህራንና ርዕሰ መምህራን እንዲሁም ከተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች የተገኙ የቢሮ ሀላፊዎች የተሳተፉ ሲሆን ከግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናው በተጨማሪ ስለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴና ተቋማቶቹ ለማኅበሩ አስፈላጊውን ድጋፍ ስለሚያደርጉበት ሁኔታ ውይይት ተደርጓል፡፡




Campaign
Being visible to the community will strengthen our capacity to support those in need!
For the past 89 years, the Ethiopian Red Cross Society has been providing emergency assistance in Ethiopia. Throughout these nine decades, the Ethiopian people and government, sister national societies, other non-movement partners, and respectable international organizations was the backbone and primary source of income for our national society.
ERCS- Humanitarian Diplomacy and Communication service believe that being visible to the community will strengthen our capacity to support those in need.
We thus, over the next two weeks, have a campaign to raise our visibility on social media and an aim to grow all our social media platforms.
We extend a call for participation to all of our people living in Ethiopia and around the globe, including the society's employees, volunteers, members, and Red Cross supporters to join our campaign. Please like, follow, repost, subscribe, share, and comment on our social media pages, which are linked at the bottom, and tell everyone about our social media accounts.
Finally, we are available to help anyone who is in need.

Facebook link- https://www.facebook.com/EthiopianRedCross
Telegram Channel- https://t.me/ERCSHQ
X/Twitter- https://twitter.com/EthioRedCross
Youtube- https://www.youtube.com/@ethiopianredcross3516
Tiktok- https://tiktok.com/@ercs1935
Instagram - https://www.instagram.com/ercs_hq/
Websites- https://redcrosseth.org/
Flickr - https://www.flickr.com/people/137615657@N05/


ዘመቻ!
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ላለፉት 89 ዓመታት በኢትዮጵያ ዉስጥ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸዉ ወገኖቻችንን ሲረዳ ቆይቷል ዛሬም ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛል። በነዚህ ዘጠኝ አስርት አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት፣ እህት ብሄራዊ ማኅበራት፣ ሌሎች የእንቅስቃሴዉ አካል ያልሆኑ አጋር ድርጅቶች እንዲሁም አለም አቀፍ ተቋማት ለማህበራችን የጀርባ አጥንት ከመሆን አልፈዉ ቀዳሚ የገቢ ምንጭ በመሆን ሰብኣዊ ግዴታቸዉን ሲወጡ ቆይተዋል፡፡
በኢቀመማ- የሰብአዊ ዲፕሎማሲ እና ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የማህበሩ ስራዎች በተለያዩ ማህበራዊ መገናኛዎች መታየታቸዉ ማህበሩ ለሚያከናዉነዉ ሰብኣዊ ድጋፍ ጉልበት እንደሚሆኑ ያምናል፡፡ ስለዚህ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን እይታዎች ለማሳደግ እንዲሁም ሁሉንም የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ተመልካች ለመጨመር ዘመቻ በማካሄድ ላይ እንገኛለን፡፡
የማህበሩ ሰራተኞች፣ በጎ ፍቃደኞች፣ አባላት፣ የማህበሩ ዓለማ ደጋፊዎች፣ ወጣቶችና በአጣቃላይ በኢትዮጵያ ዉስጥ የምትኖሩ እንዲሁም በመላዉ ዓለም የምትገኙ ወገኖቻችን በሙሉ ዘመቻችንን እንድትቀላቀሉ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ እባክዎን ማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይውደዱ፣ ይከታተሉ፣ ያጋሩ፣ አስተያየት ይስጡ እንዲሁም ስለ ማህበራዊ ሚዲያ መለያዎቻችን ለሁሉም ይንገሩ። በመጨረሻም የተቸገሩ ወገኖቻችን ጋር መድረስ እንዲነችል አቅም ይሁኑን!
Facebook link- https://www.facebook.com/EthiopianRedCross
Telegram Channel- https://t.me/ERCSHQ
X/Twitter- https://twitter.com/EthioRedCross
YouTube- https://www.youtube.com/@ethiopianredcross3516
Tiktok- https://tiktok.com/@ercs1935
Instagram - https://www.instagram.com/ercs_hq/
Websites- https://redcrosseth.org/
Flickr - https://www.flickr.com/people/137615657@N05/



Показано 9 последних публикаций.

2 417

подписчиков
Статистика канала