Репост из: አቡ ያሲር ዩሱፍ አስሰለፊይ
የነብያት ሁሉ የመጀመሪያና የጋራ ጥሪ ተውሒድ ነበር።
ተውሒድ ለሁሉም ነገር መሠረት ነው።
አላህ እንዲህ ብሏል:
”وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِى كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ ٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَٱجْتَنِبُوا۟ ٱلطَّٰغُوتَ“ النحل 36
“ በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ» በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡” አንነሕል 36
https://t.me/YusufAsselafy