Репост из: አቡ ያሲር ዩሱፍ አስሰለፊይ
🔴🥀🌹 ኢኽላስ. 🥀🌹
🎤ክፍል ➋🥈
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•
ምስኪን የአደም ልጅ አይጠቅም አይጎዳ
የአንድ ሀሰና ሩቡም☯ የለም እሱ ዘንዳ
🔃
ያረቢ አፅዳልኝ ስራዬን ከሪያ
በእዝነትህ ያዘኝ ስሸኝ ከዱንያ
ያአላህ አርግልኝ °•°_°•°_ስራዬን በኢኽላስ
ምንም አይጠቅመኝም ሰው ዘንድ መሞገስ
🌹 🌹
የት አለኝ መጠጊያ ከቶ ካንተ ሌላ
እባክህ አድርገኝ ነገ በአርሽ ጥላ
⭕️ያ ረህማን ያረሂም ያ ዐዚዝ ጀሊሉ
⭕️ወዳንተ የመጣን ታስጠጋለህ አሉ፡፡
⭕️ያረቢ ጌታዬ ይሀው ተጠጋውክ
⭕️እባክህን አፅዳኝ ከድብቁ ሽርክ
መድረሻዬን ማላውቅ ምስኪን ባሪያህ ነኝ
ጀነተል ፊርደውስን 🌳 አንተው ወፍቀኝ
☞እያለብን ሲራጥ• እያለብን እሳት
☞እያለብን ስቃይ....የቀብር ቅጣት
_በነኪር በሙንከር የጥያቄው መሀት
☞ጠብቆን እያለ ...°..የቂያማ ..ለት
☞እንዴት ሆኖልን•°•°• እያለብን ሞት
_ስራ እንሰራለን የሰው ፊት ለማግኘት
^
☞ሰደቃ ሲሰጡ °በካሜራ ማንሳት
☞በቪድዮ መቅረፅ °ሲሰግዱ ሰላት
_ህዝቡም እንዲያየው °ሄዶ መፖሰት
_ኢኽላስን ያወድማል ...ወላሂ በእውነት
^ስራህን አድርገው ለአለማት ጌታ^☜
^ምን ያደርግልሃል የሰዎች ውዴታ^☜
🌹አላህ ስራን ወዶ •የሚቀበለው
_ኢኽላስ ሙታበዓ ሲኖር ብቻ ነው
°
ኢኽላስ ሙታበዓን☜®አጓድሎ ከመጣ
በአኼራ ውርደት ነው የዚህ ወንድም እጣ
✔ ስራህን በሙሉ ከሰዎች ደብቀው
✔በኻሊቁ ዘንዳ °•° ነገ እንድታየው
👌👌👌
ኢባዳን በግልፅ 🎗ከመስራቱ ይልቅ
በጣም ይወደዳል ብሰራው በድብቅ
👇👇
በዐይን እንዳየነው **እንደምናውቀው
ኢኽዋን ማይፖስተው ለሰው ማያሳየው
ከመልካም ስራዎች☞ ፆሙን ብቻ ነው
ኡምራ ሲያደርጉ _ፎቶ መነሳት ነው
እናት ሲኻድሙ ካሜራ ማምጣት ነው
ኢኽዋኖች ከፎቶ _ ሚለዩት መቼ ነው??
መዛናጋት ይብቃ ሰዎች እኛ ላይ
አሳሳቢ ነው የኢኽላስ ጉዳይ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
*ተፈፀመ*
✍አቡ ያሲር ኢብን ጀማል አላህ ይጠብቀው!
👉 https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy
🎤ክፍል ➋🥈
°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•
ምስኪን የአደም ልጅ አይጠቅም አይጎዳ
የአንድ ሀሰና ሩቡም☯ የለም እሱ ዘንዳ
🔃
ያረቢ አፅዳልኝ ስራዬን ከሪያ
በእዝነትህ ያዘኝ ስሸኝ ከዱንያ
ያአላህ አርግልኝ °•°_°•°_ስራዬን በኢኽላስ
ምንም አይጠቅመኝም ሰው ዘንድ መሞገስ
🌹 🌹
የት አለኝ መጠጊያ ከቶ ካንተ ሌላ
እባክህ አድርገኝ ነገ በአርሽ ጥላ
⭕️ያ ረህማን ያረሂም ያ ዐዚዝ ጀሊሉ
⭕️ወዳንተ የመጣን ታስጠጋለህ አሉ፡፡
⭕️ያረቢ ጌታዬ ይሀው ተጠጋውክ
⭕️እባክህን አፅዳኝ ከድብቁ ሽርክ
መድረሻዬን ማላውቅ ምስኪን ባሪያህ ነኝ
ጀነተል ፊርደውስን 🌳 አንተው ወፍቀኝ
☞እያለብን ሲራጥ• እያለብን እሳት
☞እያለብን ስቃይ....የቀብር ቅጣት
_በነኪር በሙንከር የጥያቄው መሀት
☞ጠብቆን እያለ ...°..የቂያማ ..ለት
☞እንዴት ሆኖልን•°•°• እያለብን ሞት
_ስራ እንሰራለን የሰው ፊት ለማግኘት
^
☞ሰደቃ ሲሰጡ °በካሜራ ማንሳት
☞በቪድዮ መቅረፅ °ሲሰግዱ ሰላት
_ህዝቡም እንዲያየው °ሄዶ መፖሰት
_ኢኽላስን ያወድማል ...ወላሂ በእውነት
^ስራህን አድርገው ለአለማት ጌታ^☜
^ምን ያደርግልሃል የሰዎች ውዴታ^☜
🌹አላህ ስራን ወዶ •የሚቀበለው
_ኢኽላስ ሙታበዓ ሲኖር ብቻ ነው
°
ኢኽላስ ሙታበዓን☜®አጓድሎ ከመጣ
በአኼራ ውርደት ነው የዚህ ወንድም እጣ
✔ ስራህን በሙሉ ከሰዎች ደብቀው
✔በኻሊቁ ዘንዳ °•° ነገ እንድታየው
👌👌👌
ኢባዳን በግልፅ 🎗ከመስራቱ ይልቅ
በጣም ይወደዳል ብሰራው በድብቅ
👇👇
በዐይን እንዳየነው **እንደምናውቀው
ኢኽዋን ማይፖስተው ለሰው ማያሳየው
ከመልካም ስራዎች☞ ፆሙን ብቻ ነው
ኡምራ ሲያደርጉ _ፎቶ መነሳት ነው
እናት ሲኻድሙ ካሜራ ማምጣት ነው
ኢኽዋኖች ከፎቶ _ ሚለዩት መቼ ነው??
መዛናጋት ይብቃ ሰዎች እኛ ላይ
አሳሳቢ ነው የኢኽላስ ጉዳይ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
*ተፈፀመ*
✍አቡ ያሲር ኢብን ጀማል አላህ ይጠብቀው!
👉 https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy