⭕️ግልፅ የ ሸህ ፈውዛን ንግግር
⛔️ጥያቄ ቁጥር 01
👉አንድን ግለሰብ ሙሽሪክ ብሎ ለመጥራት የ ኡለማወች ብቻ ነው ወይስ አዋም ሙስሊሞችም ይሰይሙታል⁉️⁉️
መልስ:—ሽርክን ግልፅ ያደረገ #ሙሽሪክ ነው። ከ አላህ ውጭ የተጣራ፣ ከ አላህ ውጭ ላለ ያረደ #ሙሽሪክ ነው‼️#አዋሞችም ዘንድ ኡለማወችም ዘንድ።
""ያ አልይ""" ያ ሁሰይን"" የሚል ሙሽሪክ ነው። ሙሽሪክ እንደሆነ #ሁሉም ያውቃል‼️‼️‼️
⭕️ጥያቄ ቁጥር 02
👉አንድ ጦለበል ኢልም የሆነ አካል ሲያብራራ ሽርክ ላይ የወደቀ ሙሽሪክ ነው አለ ነገር ግን ሙሽርክ #ሙርተድ ማለት ግን ለማንኛውም ሰው አይቻልም አሊምም ፣በ ኢልሙም ኢማም የሆነ አይችልም #ለቃዲወች ነው ይላል⁉️⁉️
መልስ:—በሪዳ ሁክም መስጠት የ ቃዲወች ነው ምክንያቱም #ይገደላል። ነገር ግን ሽርክ(ሙሽሪክ) ነው ማለትን ግን እንዳንዱ ኢማን ያለው(ሙስሊም) ሁሉም ይለዋል ወደ ቃዲ መሄድ #አይጠበቅብትም‼️‼️
********
👌የ ጀማልን የ እልህ ጩኸት አትስማ‼️‼️‼️የ ኡለሞችን ስማ......
👉ማንኛውም ትልቁን ሽርክ የሚሰራ አካል ሙ ሽ ሪ ክ ነው።
ነገር ግን:—ዱንያ ላይ ለመግደል አኼራ ላይ ደሞ ይቀጣል ለማለት ሁጃ መቆም አለመቆሙ ታይቶ ነው።
አላህ እንድህ ስላለ:—
( ...وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا )
الإسراء (15)
""..መልክተኛን ሳንልክ የምንቀጣ አይደለንም""
ሙርተድ ነው ብሎ ለመግደል ከተፈለገ ደሞ ሙስሊም ሀገር ላይ ከሆነ ቃዲ ነው ውሳኔውን የሚሰጥው ኩርርርርርርርር ይሰማል
👉ከዚህ የተለየ እኛ ምን አልን ታዳ⁉️⁉️⁉️⁉️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael