🔵➢ ይሔንን ፅሁፍ ያንገላቱታል ። ጀማል አሁን በከራምያዎች ፊክራ ነቅዟል ። የሚለውንና... ❗️
و ماخرج من فمي إن جمالا مرجي ...
በመጀመሪያ ይሔንኛው የተነገረው ለሸይኽ አቡ ቢላል ነበር ። ድምፁ የቆዬ ነው። ጀማል ከዚያን በኋላ ስንት የሚሰቀጥጥ ነገር ለፍልፏል ። አትቀላቅል ሸዕባንን ረመዷን ውስጥ አታስገባ እንደሚባለው አትቀላቅል ።
👇 👇 👇
1== ጀማል የከራምያዎቹን ንግግር የተናገረው ኋላ ላይ ነበር ።
2== ሲቀጥል አሁንም አደባባይ ላይ በግልፅ በደርሴም ወይም በረዶቼ ሙርጅእ ነው የተባለበት የለም...❗️
3== በከራምያ ነቅዟል ማለት ማክፈር አይደለም ። በሽርክ ተጨማልቋል ግን ጃሒል ስለሆነ አይከፍርም የምትል ዓዚር መቀላቀልህ ገርሞኛል..
فرقوا بين الصفة والوصف
ኢርጃእ = ሲፋህ
ሙርጅእ =ወስፍ
ኢርጃእ ላይ የወደቀ ሁሉ ሙርጅእ አይባልም ። ኩፍር ላይ የወደቀም ካፊር አይባልም ። የነብያት የመጀመሪያ ጥሪያቸው ለሆነው ተውሒድ ተቃርኖ ሽርኩል አክበር ላይ የወደቀ ግን ቀጥታ ሙሽሪክ ይባላል።
--
4=ተክፊሪ ያለው ገና ጧት ነው እኔ በመረጃ ባደባባይ ሙርጅእ አላልኩትም እንጂ ብለው የምን መቃጠል ነው.
---------🔵--------
كل من وقع في الكفر الخفي = ليس بكافر حتى تقام عليه. الحجة ...
كل من وقع في الشرك الأكبر الجلي فهو مشرك كافر إن لم تقم عليه الحجة الرسالية إن إقامة الحجة للعقوبة لا للتسمية.
--------
⭕️➢https://t.me/Al_Menjeniq