📕(Encyclopidia Britanica v2 p501)
ይህን ጉልህ ምስክርነት እናገኛለን “የብሉይ ኪዳን መጽሐፍት ውስጥ የሰፈሩ መልእክቶች ሙሉ በሙሉ እውነት እንዳልሆኑ (ከፊል እውነተኝነት ብቻ እንዳላቸው) ግልጽ ሆኗል፡፡”
የሀገራችን የክርስትና የሐይማኖት አዋቂዎችም በእጃቸው የሚገኘው መጽሐፍ “ቅዱስ” መቼና ማን እንደጻፈው ከግምት የዘለለ ሃሳብ እንደሌላቸው እየተሽኮረመሙም ቢሆን ተናዘዋል፡፡ ተከታዮቹን ምስክርነቶች ለአብነት ለአብነት ያህል እንመልከት፡-
“ምሁራን ሉቃስ የዚህን ወንጌል ፀሐፊ መሆኑን መጠራጠር የጀመሩት ባለፉት መቶ አመታት ብቻ ነው፡፡…እንደ ሌሎች የመጽሐፍ “ቅዱስ” ባለታሪኮች ሁሉ ስለ ሉቃስም ያለን መረጃ የተወሰነ ነው፡፡
📜(ቲም ፌሎስ፤ ፤ የአዲስ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ ፤ በትምህርት መለኮት ማስፋፊያ(ትማማ) መልክ የተዘጋጀ፤ ሁለተኛ መጽሐፍ ጹሑፍ፤ ገጽ 336)
“ ዛሬ ግን ቡዙ ወንጌላውያን የሆኑ ምሁራን ይህንን ወንጌል ዮሐንስ እንደጻፈው ይጠራጠራሉ፡፡”📜 (ቲም ፌሎስ፤ ፤ የአዲስ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ ፤ በትምህርት መለኮት ማስፋፊያ(ትማማ) መልክ የተዘጋጀ፤ አንደኛ መጽሐፍ ጹሑፍ፤ ገጽ 440)
“ ወንጌሉን የጻፈው ማቴዎስ ነው ያሉት የቀደሙ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ናቸው እንጂ የጸሐፊው ስም አልተጻፈበትም ፡፡ መቼ እንደተጻፈ ደግሞ አልታወቀም፡፡” 📜(የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ፤ የኢትዮጲያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ፤ ገጽ 41)
“ከሌሎች ጋር ሲነጻጸር ስለዚህኛው (ስለማርቆስ) ወንጌል ጸሐፊ ቡዙ የሚታወቅ ነገር የለም ፡፡መጽሐፉ በየትኛውም ስፍራ ስሙን አይጠቅስም፡፡” 📜(ሜል ሲ ቴኒ የአድስ ኪዳን ቅኝት፤ ገጽ 236)
⛳️
https://fyp.bio/alidawh