🚫ሰበር ዜና🚫
[COVID-19]
ይነበብ!!!!!!!!ለተማሪዎች በሙሉ...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለኮሮና ቫይረስ[COVID-19] ስርጭት ስጋት በተያያዘ ለ15 ቀናት ትምህርት ቤት፣የተለያዩ ስብሰባዎች እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እንዲዘጉ ቢደረግም ነገር ግን ይህ በሽታ በተለያዩ ክልሎች ላይ በመሰራጨቱ ምክንያት በሽታው እንዳይስፋፋ ለማድረግ ሌላ ተጨማሪ 15 ቀን እንደሚጨመር ታውቋል።ነገር ግን ይህ በሽታ እንደ አዲስ መስፋፋቱን ከቀጠለ አሁን ተማሪዎች ያመለጣቸውን ትምህርት ወደ ክረምት በመግፋት ትምህርት እንደሚሰጥ አሳስበዋል።ታዲያ ይህ ሁሉ ነገር ሲደረግ በሽታውን መግታት ካልተቻለ የበሽታውን አስከፊነትና ተዛማችነት በማየት ይህ የትምህርት አመት 2012 ዲስኳሊፋይ በመሆን እንደሚቀጥልና የዚህን አመት ትምህርት በቀጣይኛው አመት2013 ደግመው እንደሚቀጥሉ አሳስበዋል።እስከዛን ድረስ ተማሪዎች በተለያየ መንገድ ትምህርታቸውን በቤት ውስጥ መከታተል ይኖርባቸዋል።
t.Me/fkrzz