⭕️ጳጉሜ 7 አትከበርም
ስለ ጳጉሜ ሲነሳ ጳጉሜ 7 የምትባል ዕለት እንዳለች እናውቃለን ። ነገር ግን ይህች ዕለት የእውነት በዕለትነት እንደተከበረች ከዚህ በፊት ምንም ማስረጫ የለም ። እንዲሁም ወደፊት እንዳትከበር አውጅ ያዛል ። ምክንያቱም ይህቺ ዕለት ከጥቃቅን ሽርፍራፊዎች በመሰራቷ ነው ። በዚህም ምክንያት በህሊና ታስባ ብቻ እንድትውል ይደረጋል ።