Репост из: ኢትዮ Fun
#አባት : 1+1 ስንት ነው?
#ልጅ: 11
አባትየው "መልሱ ሁለት ነው "
ብሎ ቢያስረዳው ልጁ ገገመ።
በዚህ ሰአት የተናደደው አባት
" ሂድና 2 ብስኩት ገዝተህ ና "
አለና ሱቅ ላከው ።ልጁ ከሱቅ ሲመለስ
#እባት: በል አሁን አንዱን ብስኩት ለኔ
አንዱን ደሞ ለእህትህ ስጣት
#ልጅ: እንዴ ለኔስ???
#አባት: ዘጠኙን ብስኩት ብላ 😜😜😜
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
#ልጅ: 11
አባትየው "መልሱ ሁለት ነው "
ብሎ ቢያስረዳው ልጁ ገገመ።
በዚህ ሰአት የተናደደው አባት
" ሂድና 2 ብስኩት ገዝተህ ና "
አለና ሱቅ ላከው ።ልጁ ከሱቅ ሲመለስ
#እባት: በል አሁን አንዱን ብስኩት ለኔ
አንዱን ደሞ ለእህትህ ስጣት
#ልጅ: እንዴ ለኔስ???
#አባት: ዘጠኙን ብስኩት ብላ 😜😜😜
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢