Memefi ላይ የ Airdropu ተካፋይ ለመሆን የሚያስፈልጉንን main criteria አና ተጨማሪ Memefi Token የሚያስገኝልንን Bonus Criteria ዛሬ ያወጡ ሲሆን
〰 ዋና መስፈርት የተባሉትም:
➮ ያላቹ የኮይን ብዛት
➮ አጠቃላይ ያወጣቹት ገንዘብ መጠን (All TON + Star purchases) ሲሆኑ
〰 Bonus ሊያሰጡ የሚችሉ መስፈርቶች ደግሞ
➮ On-chain TON Transaction መፈፀም
➮ብዙ ጊዜ Giveaway ላይ መሳተፍ
➮Memefi ፕሪሚየም መገዛት እና
➮ campaignኦች ላይ መሳተፍ ናቸው
〰 ዋና መስፈርት የተባሉትም:
➮ ያላቹ የኮይን ብዛት
➮ አጠቃላይ ያወጣቹት ገንዘብ መጠን (All TON + Star purchases) ሲሆኑ
〰 Bonus ሊያሰጡ የሚችሉ መስፈርቶች ደግሞ
➮ On-chain TON Transaction መፈፀም
➮ብዙ ጊዜ Giveaway ላይ መሳተፍ
➮Memefi ፕሪሚየም መገዛት እና
➮ campaignኦች ላይ መሳተፍ ናቸው