👌 የድሮው ሳዳት በአሁኑ ሳዳት ላይ ረድ ሲያደርግ!
* ሙመይዓዎች ላይ ተቃውሞ
"ዛሬ ሰዎች አሉ አህባሽ ላይ ሲሆን የሚቃወሙ ኢኽዋን ላይ ሲሆን ዜሮ የሚገቡ (ሙመይዖችን ነው)። በፍፁም አህባሽም ኢኽዋንም እስልምናን ለማውደም ነው የመጡት። ሁሉም ሙብተዲዕ የመልእክተኛውን ሱና አውቆትም ይስራው ሳያውቀውም ይስራው እያወደመ ነው ያለው።…"
* ሰለፍዮች ላይ ተቃውሞ
"ስሜት እየጋለባቸው መሆኑን የምታውቀው አህባሽን እና አህባሽ ያልሆኑ ሰዎችን (ሙመይዖችን) እኩል ለማድረግ የሚሞክሩ ሰዎች አሉ። በአላህ እምላለው ኢንሻአላህ የሚል ቅብ ቢቀባም ኢሄ ለአላህ ሲባል የሚሰራ አይደለም።"
🔸 እውነታው ግን ሰለፍዮች ሙመይዓዎችን ከአህባሽ ጋር እኩል አላደረጓቸውም። እንግዲያውስ ፈተናቸው ከባድ ስለሆነ በሀይል ተቃውሟቸው። አህባሽንም፣ ኢኽዋንንም፣ ሙመይዓውንም… ሁሉንም መቃወም አልተውም።
🔸 ይሔን ሰው ነው እንግዲህ አያናቸውን በጨው አሽተው አልተገለበጠም የሚሉት።