📣Important announcment🚩
#XEmpire
በገጠመን አንድ አንድ ምክንያቶች ፤ Tokenomics እና Community Supply Amount እንድቀይር ተገደናል ብለዋል። እንደሚታወቀው 70% Supply በ Phase 1 ላይ እንደሚሰጡ ተናግረው እንደነበር ይታወሳል።
ትንሽ አሳዛኝ ዜና ነው በተለይ Crypto Market በወደቀ ሰአት እንደዚህ ማድረግ የሚደርሰንን ቶክን በጣም ዝቅ ያረገዋል።
ሁሉንም በዝርዝር እና ጠለቅ ካለ ማብራሪያ ጋር ዛሬ በኋላ ይዘንላቹ እንቀርባለን"ብለዋል።